የስዕል አውደ ርዕይ መዝጊያ ሥነ ሥርዓት

የዕውቁ ሰዓሊ እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ የስዕል ትርዒት መጋቢት 30 2014 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ የሥነጥበባት ማዕከል አዘጋጅነት ተከፍቶ ለአንድ ሳምንት በደማቅ ሁኔታ ሲጎበኝ ቆይቶ በደማቅ ሥነ ሥርዓት ተቋጭቷል። ትርዒቱን በርካታ ሰዎች…

የዕውቁ ሰዓሊ እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ የስዕል ትርዒት መጋቢት 30 2014 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ የሥነጥበባት ማዕከል አዘጋጅነት ተከፍቶ ለአንድ ሳምንት በደማቅ ሁኔታ ሲጎበኝ ቆይቶ በደማቅ ሥነ ሥርዓት ተቋጭቷል። ትርዒቱን በርካታ ሰዎች…

በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ የሥነጥበባት ማዕከል አዘጋጅነት የእውቁን ሰዓሊ እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌን 10ኛ ዓመት የእረፍት መታሰቢያ በማስመልከት እስከ ሚያዚያ 8 ቀን 2014 ዓ.ም የሚቆይ የስዕል ትርዒት በይፋ ተመርቆ ተከፍቷል፡፡ ትርዒቱም የአካዳሚው ከፍተኛ…

በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴንጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ የሥነጥበባት ማዕከል የእውቁን ሰዓሊ እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌን 10ኛ ዓመት የእረፍት መታሰቢያ በማስመልከት የስዕል ትርዒት አዘጋጅቷል፡፡ ትርዒቱ አርብ መጋቢት 30 ቀን 2014 ዓ.ም በ9፡30 በይፋ ተመርቆ ተከፍቶ ሚያዚያ 8 ቀን…

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ የሥነጥበባት ማዕከል በኅብረ-ተሳትፏዊ (‘‘ensemble’’) አቀራረብ ስልት በተዘጋጀውና “አድዋስ” በተሰኘው ቴአትር ላይ ዳሰሳዊ ውይይት ተካሄደ፡፡ በመራኼ ተውኔት ተስፋዬ እሸቱ የተዘጋጀውና በያሬድ ሹመቴ የተደረሰው ቴአትር በወዳጅነት አደባባይ ሲቀርብ የተሳተፉ እና ሌሎች ባለሙያዎች በውይይት መርሐ…

በአፍሪካ ወጣቶች የባህል፣ የኪነትና የራስን ተረክ በመግለጽ ዙሪያ የልምድ ልውውጥ መርሃግብር ተከናወነ፡፡ የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ የሥነጥበባት ማዕከል የአፍሪካ ወጣቶችን አንድነት ማጠናከሪያ መንገዶች፣ የራስን ታሪክ በራስ መተረክ ለአፍሪካ የነጻነት መንገድ ያለው ድርሻ፣ የባህልና የህዝብ ለህዝብ ትውውቆችን…

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ዋና መሥሪያ ቤት የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ ሕንፃ በቅርስነት ተመዝግቦ የእውቅና የምስክር ወረቀት ተሰጠው። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባሕል፣ ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ለአካዳሚው የምስክር ወረቀት የሰጠው ስለቅርስ ጥናትና አጠባበቅ በወጣው አዋጅ ቁ. 209/92 አንቀጽ 17 ቁጥር…

Dear EAS Fellows and Associate Fellows, We are deeply saddened to hear the news that Prof. Kassahun Berhanu, a Fellow of the Ethiopian Academy of Sciences and member of the Social Sciences and Humanities working group, has passed away. Prof.…

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ የሥነጥበባት ማዕከል የደራሲና ገጣሚ “ዳኛቸው ወርቁ ማን ነው?” በተሰኘ ርዕስ የውይይትና የመታሰቢያ መርሐ ግብር አካሂዷል፡፡ ማዕከሉ ከአንድ ዓመት በላይ በኮቪድ ወረርሺኝ እና በልዩ ልዩ ምክንያቶች እንቅስቃሴው ተገትቶ የቆየ ሲሆን በዚህ ዓመት ከተለያዩ ባለድርሻ…

የመጪው 10 ዓመት አገራዊ የባዮቴክኖሎጂ የምርምርና ልማት ረቂቅ መርሐ ግብር ላይ የሚመክር የአንድ ቀን ዓውደ ጥናት ተካሄደ። ማክሰኞ ጥር 24 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ከኢትዮጵያ ባዮቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር በአገራዊ የ10 ዓመታት የባዮቴክኖሎጂ የምርምርና ልማት ረቂቅ…

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ የሥነ ጥበባት ማዕከል “ጥምቀት፣ ባህል እና ኪነት” በተሰኘ ርዕስ ላይ ሙያዊና ኪናዊ መድረክ አከናወነ፡፡ በተለያዩ አገራት በመዘዋወር የኢትዮጵያን ባህልና ትውፊት ለዓለም በማስተዋወቅ ረገድ እየተጋ ያለው የፈንድቃ ባህል ማዕከል መሥራች አቶ መላኩ በላይ ለዓመታት…