Category EAS News

ፀሐይ፡፡ የኢትዮጵያ አቪየሽን አጀማመር በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መጽሐፍ ይመረቃል

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በካፕቴን ዘላለም አንዳርጌ የተዘጋጀውን እና “ፀሐይ፡ የኢትዮጵያ አቪዬሽን አጀማመር” በሚል ርእስ ያሳተመውን መጽሐፍ ሚያዚያ 15 ቀን 2013 ዓ ም ከቀኑ 10 ሰአት ጀምሮ ያስመርቃል፡፡ በምረቃው ሥነ ሥርዓት ላይ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት ፕ/ር ባህሩ ዘውዴና ዶ/ር…

Read Moreፀሐይ፡፡ የኢትዮጵያ አቪየሽን አጀማመር በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መጽሐፍ ይመረቃል

የሥነ ሕዝባዊ ትሩፋት ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ ጅምር የልማት እንቅስቃሴዎችን ማጠናከርና ምቹ ፖሊሲዎችን ቀርጾ መተግበር ይገባል

ኢትዮጵያ የሕዝብ የእድሜ አወቃቀር ሽግግርን ተከትሎ ሊመጣ የሚችለውን ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት ወይም ሥነ ሕዛባዊ ትሩፋት ዕውን ለማድረግ የሚያስችላት የልማት ጉዞ ጅምሩ የተመቻቸ መሆኑን በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚና በጆን ሆፕኪንስ ዩኒቨርስቲ ትብብር በመካሄድ ላይ ያለው ጥናት አመለከተ፡፡ ሥነ ሕዝባዊ ትሩፋት በሕዝብ የእድሜ…

Read Moreየሥነ ሕዝባዊ ትሩፋት ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ ጅምር የልማት እንቅስቃሴዎችን ማጠናከርና ምቹ ፖሊሲዎችን ቀርጾ መተግበር ይገባል