የማይቀሩበት ልዩ ዓለም አቀፋዊ የሥዕል አውደ ርዕይ

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወ/ሥላሴ የሥነጥበባት ማዕከል ከINTER-ART Foundation -Aiud, Romania ጋር በመተባበር ከ100 ሀገራት የተሰባሰቡ 100 ሥዕሎችን የያዘ ዓለም አቀፍ ተጓዥ ኤግዚቢሽን “CULTURAL IMPRESSIONS” በሚል ርዕስ ሐሙስ ጥር 18 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት በኢትዮጵያ ሳይንስ…







