Events

በአክብሮት ተጋብዘዋል

በግብርና ምርምር ተቋም መሥራች፣ አደራጅ እና መሪነታቸው የሚታወቁትን የዶ/ር ስሜ ደበላን አበርክቶዎች የሚዘክረው በደራሲ ገስጥ ተጫኔ የተጻፈው “ስሜ ደበላ፤ ታላቁ የግብርና ምርምር ሥርዓት መሪ” የተባለው መጽሐፍ ቅዳሜ መጋቢት 6፣ 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ይመረቃል። በምረቃው ሥነ ሥርዓት ላይ የዶ/ር ስሜ ደበላ ሕይወት እና አበርክቶዎች በተለያዩ ዝግጅቶች ይዘከራሉ።በመሆኑም በመጽሐፍ ምረቃ መርሐ ግብሩ ላይ እንዲገኙልን […]

Read More

Workshop on Scientific and Manuscript Report Writing, and Policy Brief Note Development

The Ethiopian Academy of Sciences (EAS) is pleased to share with you a training opportunity for young female researchers. The EAS, in partnership with the David and Lucile Packard Foundation, aspired to empower women researchers through various trainings. The Academy is now looking for eligible applicants for its upcoming training workshop on Scientific and Manuscript […]

Read More

The Ethiopian Academy of Sciences (EAS), in partnership with the U.S. Embassy in Ethiopia, successfully conducted five-day workshop aimed at supporting the transition of public universities to autonomy

The consultative workshop was held at the Hilton Hotel in Ethiopia and marked the conclusion of the first phase of the U.S. Embassy’s $522,000 grant to EAS. The goal of this grant is to support universities in their transition to autonomous governance. A team of four experts, including local, U.S., and international specialists in higher […]

Read More

ዓድዋና ኪነጥበብ ሙያዊ ገለጻና ውይይት

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በተለያዩ ሀገራዊ ፋይዳ ባላቸው ርእሰ ጉዳዮች ላይ የኅብረተሰቡን ግንዛቤ ለማሳደግና ሳይንሳዊ አሠራሮችን ለማጎልበት ያለመ የገለጻና የውይይት መድረክ ሲያካሂድ ቆይቷል፡፡ አካዳሚው 129ኛውን የዓድዋ ድል መታሰቢያን ምክንያት በማድረግ “ዓድዋና ኪነጥበብ” የተሰኘ ሙያዊ  ገለጻና ውይይት ያካሂዳል። መርሐግብሩን የታሪክ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ሽፈራሁ በቀለ ይመሩታል። በየዘርፋቸው መወያያ ሐሳቦችን ያቀርባሉ። መርሐግብሩ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ እሸቱ […]

Read More

የመጽሐፍ ምረቃ

በዶ/ር ብርሃኑ በሻህ ተጽፎ የኢትዮጵያ አካዳሚ ፕሬስ ያሳተመውን “መንግሥትና ሀብት” የተሰኘ መጽሐፍ ሐሙስ የካቲት 13፣ 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ  ራስ መኮንን አዳራሽ ስለምናስመርቅ፤ በዝግጅቱ ላይ እንዲታደሙልን በአክብሮት ጋብዘንዎታል። የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ

Read More

Call for Applications for Female Graduate Student on Qualitative Data Analysis Training with MAXQDA Software.

The Ethiopian Academy of Sciences (EAS) is pleased to share with you a training opportunity for female graduate student.   The EAS, in partnership with the David and Lucile Packard Foundation, aspired to empower women researchers through various trainings. The Academy is now looking for eligible applicants for its upcoming training workshop on Qualitative Data Analysis […]

Read More

Announcement: 13th Regular Meeting of the General Assembly of the EAS

The Ethiopian Academy of Sciences (EAS) is delighted to announce the 13th Regular Meeting of the General Assembly, scheduled for December 7, 2024. The Meeting will be conducted in a hybrid format to accommodate all participants.  Fellows attending in person are invited to join us at Elilly International Hotel starting at 8:30 a.m (local time). […]

Read More

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ምሑራዊ ክርክርና የውይይት መድረክ (Dialogue)

በአክብሮትተጋብዘዋል! አካዳሚው በተለያዩ ሀገራዊ ፋይዳ ባላቸው ርእሰ ጉዳዮች ላይ የኅብረተሰቡን ግንዛቤ ለማሳደግና ሳይንሳዊ አሠራሮችን ለማጎልበት ያለመ ገለጻና የውይይት መድረክ ሲያካሂድ መቆየቱ ይታወቃል:: “ኢትዮጵያ ለምን በምግብ ራሷን ሳትችል ቆየች?” በሚል ርእስ ምሁራዊ ክርክር በዘርፉ ጥናትና ምርምር ያካሄዱ ተመራማሪዎች፣ የመንግሥት አካላትና ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች በተወጣጡ አካላት መካከል ይካሄዳል። መርሐግብሩ የኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን አዳራሽ ሐሙስ ሐምሌ 11 ቀን 2016 […]

Read More

በአክብሮትተጋብዘዋል!

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ  የገለጻና የውይይት መድረክ አካዳሚው በተለያዩ ሀገራዊ ፋይዳ ባላቸው ርእሰ ጉዳዮች ላይ የኅብረተሰቡን ግንዛቤ ለማሳደግና ሳይንሳዊ አሠራሮችን ለማጎልበት ያለመ ገለጻና የውይይት መድረክ ሲያካሂድ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ አሁንም በትምህርት ነክ ጉዳዮች ላይ በየወሩ ከሚያካሂዳቸው ተከታታይ የገለጻና የውይይት መርሐግብሮች ሁለተኛውን መርሐግብር ‘‘የክብር ዶክትሬት ሽልማት እና የዶክትሬት ትምህርት በኢትዮጵያ” በተሰኘ ርእስ በፕሮፌሰር ማስረሻ ፈጠነ አቅራቢነት በፕሮፌሰር ሀብታሙ ወንድሙ […]

Read More

You are all cordially invited to join us!

The Ethiopian Academy of Sciences (#EAS), in partnership with the US Embassy in Addis Ababa, organized a Panel Discussion on “Women in Higher Education”. The event is scheduled for March 7, 2024, from 4:00 p.m. to 6:00 p.m. at Eshetu Chole Hall, College of Business and Economics, Addis Ababa University. We warmly invite all of […]

Read More