ዐጀሚ ሥነጽሑፍ በኢትዮጵያ ታሪክና ሥነጽሑፍ ውስጥ

በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ የሥነጥበባት ማዕከል አዘጋጅነት “ዐጀሚ ሥነጽሑፍ በኢትዮጵያ” በሚል ርዕስ ውይይት ተካሄደ፡፡ የውይይቱ ዓላማ ዐጀሚ ሥነጽሑፍ በኢትዮጵያ ታሪክና ሥነጽሑፍ ውስጥ ያለውን ቦታ በማስረጃ በማስደገፍ መረጃ መስጠትና ማስተዋወቅ መሆኑን በዝግጅቱ ላይ ተገልጿል። ገለጻና ውይይቱን ያደረጉት አቶ…

በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ የሥነጥበባት ማዕከል አዘጋጅነት “ዐጀሚ ሥነጽሑፍ በኢትዮጵያ” በሚል ርዕስ ውይይት ተካሄደ፡፡ የውይይቱ ዓላማ ዐጀሚ ሥነጽሑፍ በኢትዮጵያ ታሪክና ሥነጽሑፍ ውስጥ ያለውን ቦታ በማስረጃ በማስደገፍ መረጃ መስጠትና ማስተዋወቅ መሆኑን በዝግጅቱ ላይ ተገልጿል። ገለጻና ውይይቱን ያደረጉት አቶ…

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ እና ፀሐይ አሳታሚ ድርጅት ሳይንሳዊ እውቀትን በጋራ ለመፍጠር፣ ለማሰራጨት እና ለማስተዋወቅ የሚያስችል አጋርነትን የሚፈጥር የመግባቢያ ሰነድ ስምምነት ተፈራረሙ። የመግባቢያ ስምምነቱን የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ፕሬዝዳንት ፕሮፌሰር ጽጌ ገብረማርያም እና የፀሐይ አሳታሚ ድርጅት ባለቤት እና ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ…

‘‘አስገራሚ ጽንሰ-ሐሳቦችን በተግባር የሚያሳየው የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ’’ በሚል ርዕስ በፋና ቴሌቪዥን የተላለፈዉን የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የሳይንስ ማዕከል ኤግዚቢቶችን ቅኝት ዘገባ ከዚህ ጽሑፍ ሥር ያለውን መስፈንጠሪያውን በመጫን ይከታተሉ፡፡

The Ethiopian Academy of Sciences (EAS) congratulates Professor Afework Kassu, who is EAS Fellow and member of the EAS Board, on receiving the Order of the Rising Sun, Gold and Silver Star Award from the Government of Japan. Professor Afework…

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በተለያዩ ሀገራዊ ፋይዳ ባላቸው ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የኅብረተሰቡን ግንዛቤ ለማሳደግና ሳይንሳዊ አሠራሮችን ለማጎልበት ያለመ ወርሐዊ ገለፃና የውይይት መድረክ ሲያካሂድ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ የዚህ ወር የውይይት መድረክ ሐሙስ ግንቦት 25 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 እስከ ምሽቱ 1፡00 ሰዓት 5…

በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወ/ሥላሴ የሥነጥበባት ማዕከል የፊታችን ቅዳሜ ግንቦት 20/ 2014 ዓ.ም በሞሰብ የባህል ሙዚቃ ቡድን ላይ ያተኮረ “አስር ዓመት ሙዚቃዊ ጉዞ” የተሰኘ የውይይት መድረክ አዘጋጅቷል፡፡ በዝግጅቱ ላይ የጃዝ አምባ ሙዚቃ ትምህርት ቤት መሥራችና ዳይሬክተር ሙዚቀኛ ዓብይ…

ግንቦት 11 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ፣ የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ከባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ጋር የሥነ ጥበባት ዘርፍን በኢትዮጵያ በጋራ ለማሳደግ የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ /MoU/ ተፈራረሙ። የመግባቢያ ሰነዱን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የኪነ ጥበብ ሥነ ጥበብና ፈጠራ ልማት ዘርፍ ሚኒስቴር…

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ የሥነጥበባት ማዕከል “እረኛዬ” በተሰኘው ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ ዙሪያ ሙያዊ የውይይት መድረክ አካሒዷል። በዝግጅቱ ላይ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ መምህር የሆኑት ዶክተር ሰሎሞን ተሾመ ከፎክሎር አንጻር ድራማውን የቃኙባቸውንነጥቦች አቅርበዋል፡፡ በትንታኔያቸውም ላይ፣ ይህ ተከታታይ የቴሌቪዥን…

The Ethiopian Academy of Sciences conveys a congratulatory message to Professor Sebsibe Demisew, one of its founding fellows, for receiving the 2022 Linnean Medal for outstanding work in the natural sciences. The Linnean Medal is awarded annually by the Linnean…

የዕውቁ ሰዓሊ እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ የስዕል ትርዒት መጋቢት 30 2014 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ የሥነጥበባት ማዕከል አዘጋጅነት ተከፍቶ ለአንድ ሳምንት በደማቅ ሁኔታ ሲጎበኝ ቆይቶ በደማቅ ሥነ ሥርዓት ተቋጭቷል። ትርዒቱን በርካታ ሰዎች…