የከፍተኛ ትምህርት ምርምር፣ ቴክኖሎጂ እና የኢንዱስትሪ ትስስር ኮንቬንሽን (HEART CONVENTION) አዘጋጅነት ለኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ተላለፈ

የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ምርምር፣ ቴክኖሎጂ እና የኢንዱስትሪ ትስስር ኮንቬንሽን የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በየአመቱ እንዲያዘጋጅ የመግባቢያ ስምምነት ነሃሴ 26/2013 ዓም ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን የተፈራረሙት በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ዴኤታ ፕ/ር አፈወርቅ ካሱ እና የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ፕሬዝዳንት ፕ/ር ጽጌ…










