የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የግብርና ሥራ ቡድን ከግብርና ዘርፍ ባለድርሻ አካላት ጋር መከረ

የሥራ ቡድኑ ከግብርና ሚኒስቴር፣ ከግብርና ምርምር እና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት እንዲሁም ከተለያዩ ተቋማት ከተወጣጡ የዘርፉ ከፍተኛ ባለሙያዎች ጋር የመከረበትን መርሐ ግብር አካሂዷል። የመርሐ ግብሩ ዓላማ የሥራ ቡድኑ አባላትን ተሳትፎ በማሳደግ፣ የግብርናውን ዘርፍ ማነቆዎች በጥናት በመለየት ዘላቂ መፍትሔ ማበጀት፣ በባለ ድርሻ አካላት የተጀመሩ…









