News and Updates

News and updates

የኢትዮጽያ ሳይንስ አካዳሚ የኢትየጵያ 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ቅድመ-ምርጫ ህዝባዊ ውይይት አካሄደ::

ግንቦት 18 ቀን 2013 (ኢሳአ)፡ 6ኛው ሀገራዊ ምርጫን በማስመልከት ከታሪክ፣ ከሰላምና መረጋጋት እንዲሁም ከህግ አንጻር ለመዳሰስ የኢትዮጽያ ሳይንስ አካዳሚ የኢትየጵያ 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ቅድመ-ምርጫ ህዝባዊ ውይይት በኢንተር ኮንቲኔንታል ሆቴል አዲስ አበባ በስብሰባ አዳራሽ እና በኦንላይን አካሂዷል፡፡ በውይይቱ ላይ ሶስት አንጋፋ ሙሁራን ከታሪክ፣ ከሰላምና መረጋጋት እንዲሁም ከህግ አንጻር ምርጫን በማስመልከት የመነሻ ጽሁፍ አቅርበዋል፡፡ ፕሮፌሰር ባህሩ ዘውዴ […]

Read More

የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ከሰባት ነጥብ አምስት ሚሊየን ብር በላይ የትብብር ስራዎች ስምምነት ተፈራረሙ፡፡

ፕሮፌሰር አፈወርቅ ካሱ:-የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ እና ፕ/ር ተከተል ዮሀንስ;-የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ኤክስክዩቲቭ ዳይሬክተር የስምምነት ሰነዱን ተፈራርመዋል፡፡ የስምምነት ሰነዱ በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በኩል የሚተገበሩ በአገር ዉስጥ የሚታተሙ ጆርናሎችን በተቀመጠ ስታንደርድ መሠረት የመገምገም ፤ ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የምርምር አመራሮች እና ለጆርናል ኤዲተሮች የአቅም ግንባታ ስልጠናን የመስጠትን ጨምሮ ሌሎች ዝርዝር ተግባራት ተካተዉበታል፡፡ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ከላይ ለተጠቀሱ ጥቅል አገልግሎቶች ከሰባት ሚሊየን አምስት መቶ ሺ ብር በላይ ለመክፈል ተስማምቷል፡፡ በሁለቱ ተቋማት መካከል ያለዉ የሥራ ግንኙነት ቀደም ብሎ የተጀመረ መሆኑና በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በኩል አገር በቀል ጆርናሎችን መመዘን የሚያስችል ስታንደርድ ተዘጋጅቶ ከ2012 ዓም አመልካቾች መካከል 16 ጆርናሎች መስፈርቱን አሟልተዉ በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በኩል እዉቅና ማግኘታቸዉ በስምምነቱ ወቅት ተገልጿል፡፡ የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በተለያዩ ዘርፎች በሳይንስ ባህል ግንባታ ላይ የሚሠራ መንግሥታዊ ያልሆነ ተቋም ነዉ፡፡“

Read More

“ፀሐይ፡ የኢትዮጵያ አቪዬሽን አጀማመር” በሚል ርእስ የተዘጋጀ መጽሐፍ በደማቅ ሥነሥርዓት ተመረቀ

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በካፕቴን ዘላለም አንዳርጌ የተዘጋጀውን እና “ፀሐይ የኢትዮጵያ አቪዬሽን አጀማመር” በሚል ርእስ ያሳተመውን መጽሐፍ ሚያዚያ 15 ቀን 2013 ዓ ም በአካዳሚው ቅጥር ግቢ በደማቅ ሁኔታ አስመርቋል፡፡

በምረቃው ሥነ ሥርዓት ላይ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት ፕ/ር ባህሩ ዘውዴና ዶ/ር አሉላ ፓንክረስት ስለመጽሐፉ ታሪካዊና ቅርሳዊ አንድምታ ዳሰሳቸውን አካፍለዋል፡፡

Read More

Prof. Sebsebe Demissew selected as the 2021 recipient of the José Cuatrecasas Medal for Excellence in Tropical Botany

Prof. Sebsebe Demissew selected as the 2021 recipient of the José Cuatrecasas Medal

Read More

ፀሐይ፡፡ የኢትዮጵያ አቪየሽን አጀማመር በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መጽሐፍ ይመረቃል

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በካፕቴን ዘላለም አንዳርጌ የተዘጋጀውን እና “ፀሐይ፡ የኢትዮጵያ አቪዬሽን አጀማመር” በሚል ርእስ ያሳተመውን መጽሐፍ ሚያዚያ 15 ቀን 2013 ዓ ም ከቀኑ 10 ሰአት ጀምሮ ያስመርቃል፡፡ በምረቃው ሥነ ሥርዓት ላይ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት ፕ/ር ባህሩ ዘውዴና ዶ/ር አሉላ ፓንክረስት ስለመጽሐፉ ታሪካዊና ቅርሳዊ አንድምታ ዳሰሳቸውን ያካፍላሉ፡፡ ይህ 346 ገጽ ያለው መጽሐፍ በውስጡ የአቪዬሽን […]

Read More

Demographic Dividend Effort Index news brief

Ethiopia should strengthen efforts being exerted towards harnessing Demographic Dividend (DD)-A Report Suggests April 04, 2013 (Addis Ababa – EAS). A new study demonstrates that a moderate level of effort being devoted towards creating an enabling environment that would allow Ethiopia to harness the benefits of the Demographic Dividend (DD) should be strengthened.The study conducted […]

Read More

የሥነ ሕዝባዊ ትሩፋት ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ ጅምር የልማት እንቅስቃሴዎችን ማጠናከርና ምቹ ፖሊሲዎችን ቀርጾ መተግበር ይገባል

ኢትዮጵያ የሕዝብ የእድሜ አወቃቀር ሽግግርን ተከትሎ ሊመጣ የሚችለውን ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት ወይም ሥነ ሕዛባዊ ትሩፋት ዕውን ለማድረግ የሚያስችላት የልማት ጉዞ ጅምሩ የተመቻቸ መሆኑን በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚና በጆን ሆፕኪንስ ዩኒቨርስቲ ትብብር በመካሄድ ላይ ያለው ጥናት አመለከተ፡፡ ሥነ ሕዝባዊ ትሩፋት በሕዝብ የእድሜ አወቃቀር ለውጥ ማለትም በሰራተኛ የእድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ ሰዎች (15-64 ዓመት) ቁጥር ዕድሜያቸው ከ15 ዓመት […]

Read More

Dr. Abraham Assefa, an EAS Fellow, is Honored the Prestigious African Union Kwame Nkrumah Continental Award of the 2020 Edition

Dr. Abraham Assefa, Fellow of the Ethiopian Academy of Sciences and former Director of the Armauer Hansen Research Institute (AHRI) has been awarded with the prestigious African Union Kwame Nkrumah Continental Award for the Scientific Excellence for Life and Earth Sciences Category of the 2020 Edition. The African Union Kwame Nkrumah Continental Award for Scientific […]

Read More

ፀሐይ:- የኢትዮጵያ አቪዬሽን አጀማመር

“ፀሐይ፡- የኢትዮጵያ አቪዬሽን አጀማመር” አዲስ መጽሐፍ ደራሲ፡- ካፒቴን ዘላለም አንዳርጌ አሳታሚ – የኢትዮጵያ አካዳሚ ፕሬስ የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ አንድ ክንፍ የሆነው የኢትዮጵያ አካዳሚ ፕሬስ፣ በኢትዮጵያ ሳይንሳዊ እውቀትን ለማስፋፋት፣ ምርምሮችን ለማበረታታት እና ሳይንስን የባህሎቻችን አካል ለማድረግ የሚረዱ መጻሕፍትን መርጦ፣ በባለሙያዎች አስመርምሮ እና አስገምግሞ፣ እንዲሁም በጥልቅ የአርትዖት ሒደት አሳልፎ በከፍተኛ ጥራት ያሳትማል፡፡ ይህ በካፒቴን ዘላለም አንዳርጌ የተጻፈው […]

Read More

የኢትዮጵያ የሳይንስ አካዳሚ በአሁኑ ወቅት በአገራችን የተለያዩ ክፍሎች እየተከሰተ ያለውን ተደጋጋሚ የሰው ሕይወት መጥፋትና የንብረት ውድመት በሚመለከት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጠ፡፡

የኢትዮጵያ የሳይንስ አካዳሚ አርብ ታህሳስ 23/2013 ዓ.ም. በአሁኑ ወቅት በአገራችን የተለያዩ ክፍሎች እየተከሰተ ያለውን ተደጋጋሚ የሰው ሕይወት መጥፋትና የንብረት ውድመት በሚመለከት በጽ/ቤቱ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል ፡፡ የተሰጠውን ጋዜጣዊ መግለጫ ለማግኘት ይህን ሊንክ ይጫኑ፡፡ ebs worldwide- የኢትዮጵያ ምሁራን ስጋት/What’s New Jan 2, 2020  Ethiopian Press Agency      

Read More