Category EAS News

ጥምቀት፣ ባህል እና ኪነት

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ – ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወ/ሥላሴ የሥነጥበባት ማዕከል ቅዳሜ ጥር 14/2014 ዓ.ም ከ7፡00 ጀምሮ “ጥምቀት፣ ባህል እና ኪነት” የተሰኘ ሙያዊና ኪናዊ መድረክ አዘጋጅቷል፡፡  በዝግጅቱ ላይ ዕውቁ የባህል ተወዛዋዥ መላኩ በላይ – ለዓመታት ፍለጋ ስለተሰኘው የጥምቀት ፌስቲቫል ጉዞው ልምዱን…

Read Moreጥምቀት፣ ባህል እና ኪነት

የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ የሥነ ጥበባት ማዕከል ከባለ ድርሻ አካላት ጋር ተወያየ

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ የሥነጥበባት ማዕከልን የሥራ አድማስ በማስፋት የአገሪቱ የባህልና  የሥነ ጥበብ እንቅስቃሴዎች ላይ ሳይንሳዊ አበርክቶ  ለማድረግ በኪነጥበብ እና በባህል ዘርፍ ከሚሠሩ ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር ምክክር አድርጓል.።  የምክክር መድረኩን በእንኳን ደህና መጣችሁ መልእክት ያስጀመሩት የአካዳሚው…

Read Moreየብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ የሥነ ጥበባት ማዕከል ከባለ ድርሻ አካላት ጋር ተወያየ

የተማሪዎች የቴክኖሎጂ ፈጠራ ሥራዎች ውድድር ተካሄደ

በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የሳይንስ ማዕከል ውስጥ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ እና በኤሌክትሮኒክስ ቤተ ሙከራዎች በተማሪዎች የተሰሩ የተለያዩ የቴክኖሎጂ ፈጠራ ሥራዎች የምርቃትና ሽልማት ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል፡፡ በተግባር ተኮር ሥልጠናው ላይ ከተለያዩ ትምህርት ቤቶች በፈጠራ ችሎታቸው እና በዝንባሌያቸው የተመረጡ ተማሪዎች በክፍል ውስጥ በንድፈ ሐሳብ…

Read Moreየተማሪዎች የቴክኖሎጂ ፈጠራ ሥራዎች ውድድር ተካሄደ

በሕዝብ ብዛት እና በአገር ዕድገት ትስስር ላይ ያተኮረ የፓናል ውይይት ተካሄደ

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በሥነ ሕዝብ ዕድገትና አጠቃላይ አገራዊ ዕድገት ግንኙነት  እንዲሁም በተያያዥ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የገጽ–ለገጽ  እና የበይነ መረብ የውይይት መድረክ በካፒታል ሆቴል አካሂዷል፡፡ ሕዳር 10 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ፡-  የምክክር መድረኩን በንግግር የከፈቱት የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር…

Read Moreበሕዝብ ብዛት እና በአገር ዕድገት ትስስር ላይ ያተኮረ የፓናል ውይይት ተካሄደ

የ‘‘UNIDO’’ እና የ ‘‘CIRHT’’ የሥራ ሓላፊዎች ከኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ጋር ተወያዩ

የተባበሩት መንግሥታት ኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት (United Nation Industrial Development Organization (UNIDO) እና Center for International Reproductive Health Training (CIRHT) የተሰኙ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች ከኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ጋር በትብብር በሚስሩባቸዉ ጉዳዮች ላይ መከሩ፡፡ በአካዳሚው ጽ/ቤት በተካሄደው የሁለቱ ተቋማት እና የአካዳሚው የስራ…

Read Moreየ‘‘UNIDO’’ እና የ ‘‘CIRHT’’ የሥራ ሓላፊዎች ከኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ጋር ተወያዩ

የሩሲያ እና የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ተወያዩ

የሩሲያ ሳይንስ አካዳሚ እና የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በትብብር ስለሚሠሩባቸው ጉዳዮች ላይ መከሩ፡፡  አዲስ አበባ፡ ጥቅምት 19/2014: በአካዳሚው ጽ/ቤት በተካሄደው የሁለቱ አካዳሚዎች ውይይት ላይ የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚው ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ጽጌ ገብረ-ማርያም ስለ አካዳሚው ዋና ዋና የሥራ መርሃ ግብሮች፣ እየሠራቸው ስላሉ ሥራዎች…

Read Moreየሩሲያ እና የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ተወያዩ

የአውራምባ ማኅበረሰብ ታሪክ እና እሴቶች መሰነድ እንዳለባቸው ተገለጸ፡፡

የአውራምባ ማኅበረሰብ አባላት ታሪካቸው እና እሴቶቻቸው በሚሰነዱበት ሁኔታ  ላይ ከኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ጋር በአካዳሚው ቅጥር ግቢ ውስጥ ውይይት አካሂደዋል፡፡ አዲስ አበባ፡ ጥቅምት 19/2014: የውይይቱ ዓላማ የአውራምባ ማኅበረሰብን አምሳኛ የምሥረታ ዓመት ምክንያት በማድረግ፣ ለምርምር የሚጋብዙትን እና መልካም ተመክሮ የሚቀሰምባቸውን የማኅበረሰቡን መልካም…

Read Moreየአውራምባ ማኅበረሰብ ታሪክ እና እሴቶች መሰነድ እንዳለባቸው ተገለጸ፡፡

የምርምርና የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሴቶች መማማሪያ መድረክ

የኢትዮጵያ ሴቶች መማማሪያ መድረክ  መጠናከር በከፍተኛ ትምህርትና በምርምር ተቋማት ደረጃ ሴቶችን በማብቃት እና ወደ አመራር በማምጣት ረገድ ጉልህ ሚና እንደሚኖረው ተገለጸ። የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ከዓለምአቀፍ ሣይንስን የማምጠቅና ፖሊሲ መረብ /International Network for Advancing Science and Policy (INASP)/ የተሰኘና  ተቀማጭነቱ ለንደን…

Read Moreየምርምርና የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሴቶች መማማሪያ መድረክ

Congratulations!

Congratulations to Professor Atalay Ayele, a member of the Ethiopian Academy of Sciences (EAS), for receiving the American Geophysical Union (AGU) 2021 International Award for his outstanding contribution to advancing the Earth and space sciences and using science for the…

Read MoreCongratulations!

የኢትዮጵያ ዳር ድንበር፤ ያልተቋጨ የቤት ሥራ

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ፕሬስ ያሳተመውን “የኢትዮጵያ ዳር ድንበር፤ ያልተቋጨ የቤት ሥራ“ የተሰኘ መጽሐፍ አስመረቀ፡፡ በዶክተር በለጠ በላቸው ይሁን ተጽፎ በኢትዮጵያ አካዳሚ ፕሬስ የታተመው መጽሐፍ የመንግሥት ከፍተኛ አመራሮች፣ ምሁራን፣ የተለያዩ የዘርፉ ባለሞያዎችና ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበት ነሐሴ 28 ቀን 2013 ዓ. ም…

Read Moreየኢትዮጵያ ዳር ድንበር፤ ያልተቋጨ የቤት ሥራ