የአካዳሚው ዋና መሥሪያ ቤት የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ ሕንፃ በቅርስነት ተመዝግቦ የእውቅና የምስክር ወረቀት ተሰጠው

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ዋና መሥሪያ ቤት የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ ሕንፃ በቅርስነት ተመዝግቦ የእውቅና የምስክር ወረቀት ተሰጠው። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባሕል፣ ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ለአካዳሚው የምስክር ወረቀት የሰጠው ስለቅርስ ጥናትና አጠባበቅ በወጣው አዋጅ ቁ. 209/92 አንቀጽ 17 ቁጥር…










