Category News and Updates

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ እና ዩኔስኮ በኢትዮጵያ በትምህርት፣በሳይንስና በባህል ዘርፎች መሥራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያዩ፡፡

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ እና ዩኔስኮ በኢትዮጵያ በትምህርት፣በሳይንስና በባህል ዘርፎች መሥራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያዩ፡፡

Read Moreየኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ እና ዩኔስኮ በኢትዮጵያ በትምህርት፣በሳይንስና በባህል ዘርፎች መሥራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያዩ፡፡

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በሞዴል ተቋምነት የዕውቅና ሰርተፊኬት ተበረከተለት

በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል የተካሄደው 5ኛው ‘‘ንባብ ለሕይወት’’ ዓውደ ርዕይ ከሐምሌ 28 ቀን 2014 ዓ.ም እስከ ነሐሴ 2 ቀን 2014 ዓ.ም ሲካሄድ ቆይቶ  ነሐሴ 7 ቀን 2014 ዓ.ም  በይፋ ተጠናቅቋል። ዓውደ ርዕዩን ያዘጋጁት የኢትዮጵያ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጻሕፍት አገልግሎት ከንባብ…

Read Moreየኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በሞዴል ተቋምነት የዕውቅና ሰርተፊኬት ተበረከተለት

የብዝሐ-ባህል ሀገር ተግዳሮቶች፤ ሀገራዊ መግባባትና የታሪክ ትምህርት

“የብዝሐ-ባህል ሀገር ተግዳሮቶች፤ ሀገራዊ መግባባትና የታሪክ ትምህርት ሚና በኢትዮጵያ አንዳንድ ምልከታዎች” – በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የተዘጋጀ የሳይንሳዊ ገለጻና የውይይት መድረክ፡፡ ሙሉ ቪዲዮውን ለማየት መስፈንጠሪያውን ይጫኑ።====================================================“Challenges of a Multicultural Country: National Consensus and the Role of History Education in Ethiopia” –…

Read Moreየብዝሐ-ባህል ሀገር ተግዳሮቶች፤ ሀገራዊ መግባባትና የታሪክ ትምህርት

የጤና ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ጋር በትብብር በሚስሩባቸዉ ጉዳዮች ላይ መከሩ፡፡

በኢፌዴሪ ጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ የተመራ ልኡካን ቡድን የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ዋና መሥሪያ ቤትን ጎብኝቷል። በአካዳሚው ጽ/ቤት በተካሄደው የሁለቱ ተቋማት የሥራ ሓላፊዎች ውይይት ላይ የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚው ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ጽጌ ገብረ-ማርያም አካዳሚው ከተመሠረተበት ጊዜ ጀምሮ ስላከናወናቸው እና እያከናወናቸው…

Read Moreየጤና ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ጋር በትብብር በሚስሩባቸዉ ጉዳዮች ላይ መከሩ፡፡

ዐጀሚ ሥነጽሑፍ  በኢትዮጵያ ታሪክና ሥነጽሑፍ ውስጥ

በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴን ጌታ  ኅሩይ  ወልደሥላሴ  የሥነጥበባት  ማዕከል አዘጋጅነት  “ዐጀሚ ሥነጽሑፍ በኢትዮጵያ” በሚል ርዕስ ውይይት ተካሄደ፡፡ የውይይቱ ዓላማ ዐጀሚ ሥነጽሑፍ  በኢትዮጵያ ታሪክና ሥነጽሑፍ ውስጥ ያለውን ቦታ በማስረጃ በማስደገፍ መረጃ መስጠትና ማስተዋወቅ መሆኑን በዝግጅቱ ላይ ተገልጿል። ገለጻና ውይይቱን ያደረጉት አቶ…

Read Moreዐጀሚ ሥነጽሑፍ  በኢትዮጵያ ታሪክና ሥነጽሑፍ ውስጥ

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ እና ፀሐይ አሳታሚ ድርጅት ስምምነት

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ እና ፀሐይ አሳታሚ ድርጅት ሳይንሳዊ እውቀትን በጋራ ለመፍጠር፣ ለማሰራጨት እና ለማስተዋወቅ የሚያስችል አጋርነትን የሚፈጥር የመግባቢያ ሰነድ ስምምነት ተፈራረሙ። የመግባቢያ ስምምነቱን የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ፕሬዝዳንት ፕሮፌሰር ጽጌ ገብረማርያም እና የፀሐይ አሳታሚ ድርጅት ባለቤት እና ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ…

Read Moreየኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ እና ፀሐይ አሳታሚ ድርጅት ስምምነት

አስገራሚ ጽንሰ-ሐሳቦችን በተግባር የሚያሳየው የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ

‘‘አስገራሚ ጽንሰ-ሐሳቦችን በተግባር የሚያሳየው የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ’’ በሚል ርዕስ በፋና ቴሌቪዥን የተላለፈዉን የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የሳይንስ ማዕከል ኤግዚቢቶችን ቅኝት ዘገባ ከዚህ ጽሑፍ ሥር ያለውን መስፈንጠሪያውን በመጫን ይከታተሉ፡፡  

Read Moreአስገራሚ ጽንሰ-ሐሳቦችን በተግባር የሚያሳየው የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ

የገለጻና ውይይት መድረክ

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በተለያዩ ሀገራዊ ፋይዳ ባላቸው ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የኅብረተሰቡን ግንዛቤ ለማሳደግና ሳይንሳዊ አሠራሮችን ለማጎልበት ያለመ ወርሐዊ ገለፃና የውይይት መድረክ ሲያካሂድ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ የዚህ ወር የውይይት መድረክ ሐሙስ ግንቦት 25 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 እስከ ምሽቱ 1፡00 ሰዓት 5…

Read Moreየገለጻና ውይይት መድረክ

“አስር ዓመት ሙዚቃዊ ጉዞ” የውይይት መድረክ ከሞሰብ ባንድ ጋር

በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወ/ሥላሴ የሥነጥበባት ማዕከል የፊታችን ቅዳሜ ግንቦት 20/ 2014 ዓ.ም በሞሰብ የባህል ሙዚቃ ቡድን ላይ ያተኮረ “አስር ዓመት ሙዚቃዊ ጉዞ” የተሰኘ የውይይት መድረክ አዘጋጅቷል፡፡ በዝግጅቱ ላይ የጃዝ አምባ ሙዚቃ ትምህርት ቤት መሥራችና ዳይሬክተር ሙዚቀኛ ዓብይ…

Read More“አስር ዓመት ሙዚቃዊ ጉዞ” የውይይት መድረክ ከሞሰብ ባንድ ጋር