የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ መታሰቢያ ሐውልት በሳይንስ አካዳሚ ተመረቀ
በኢትዮጵያ ዘመናዊ ታሪክ ውስጥ በአስተዳደር፣ ዲፕሎማሲ እና ሥነ ጽሑፍ መስክ ላይ ደማቅ አሻራ ጥለው ያለፉትን የታላቁን የሀገር ባለውለታ የክቡር ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴን አበርክቶ የሚዘክር የመታሰቢያ ሐውልት ሐምሌ 9 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ቅጥር ግቢ ውስጥ በይፋ ተመርቋል።…
በኢትዮጵያ ዘመናዊ ታሪክ ውስጥ በአስተዳደር፣ ዲፕሎማሲ እና ሥነ ጽሑፍ መስክ ላይ ደማቅ አሻራ ጥለው ያለፉትን የታላቁን የሀገር ባለውለታ የክቡር ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴን አበርክቶ የሚዘክር የመታሰቢያ ሐውልት ሐምሌ 9 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ቅጥር ግቢ ውስጥ በይፋ ተመርቋል።…

The Ministry of Health, in collaboration with the Ethiopian Academy of Sciences, convened the first National Evidence-Informed Decision-Making (EIDM) Health Summit 2026. The landmark event was held under the central theme, “From Evidence to Action: Building an Evidence-Driven Health System.”…
Read Moreየገጠር ትራንስፎርሜሽን ለኢትዮጵያ መዋቅራዊ ሽግግር ያለው ፋይዳ በምሁራን ተመከረ
የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በተለያዩ ሀገራዊ ፋይዳ ባላቸው ርእሰ ጉዳዮች ላይ የኅብረተሰቡን ግንዛቤ ለማሳደግና ሳይንሳዊ አሠራሮችን ለማጎልበት የወርሐዊ ገለፃና የፓናል ውይይት መድረኮችን ሲያካሂድ ቆይቷል። በዚህ መሰረት መሠረት ” የመሬት መንቀጥቀጥና የዕሳተ-ገሞራ ፍንዳታ አደጋ በኢትዮጵያ፣ ስጋት እና መፍትሄዎች’’ በተሰኘ የመወያያ ርእስ የፓናል…

EtYAS Elects New Executive Committee at 4th General Assembly The Ethiopian Young Academy of Sciences (EtYAS) elected a new Executive Committee during its 4th General Assembly Meeting, held on Feb. 12, 2026, at the headquarters of the EAS. Prof. Workabeba…

የአማካሪ ውል ስምምነቱን የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ሥራ አስፈጻሚ ዳይሬክተር ፕሮፌሰር ተከተል ዮሐንስ እና የኢትዮጵያ የኒውክሊየር ኃይል ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ሳንዶካን ደበበ ተፈራርመዋል። ስምምነቱ ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ለሰላማዊ ተግባር የምትገነባውን የኒውክሊየር ኃይል ማመንጫ ቦታ በጥናት ለመለየት የሚያስችል ሲሆን ጥናቱም በዓለም አቀፍ…

The Ethiopian Academy of Sciences (EAS), in partnership with the U.S. Embassy in Addis Ababa and has launched a five-day training workshop, Phase II on “the Ethiopian Public Universities Autonomy 2.0 Policy Documents Review”. The program, held at the Hilton…

The office is launched in the modern Green Digital Library of EiTEX which has convenient services to students, scholars, researchers and the community having community library sections. At the office handover ceremony, the Executive Director of the EAS, Prof. Teketel…

A delegation from the United States Embassy in Ethiopia made a formal visit to the Ethiopian Academy of Sciences (EAS) on 13 December 2025, signifying growing cooperation between the scientific community in Ethiopia and global diplomatic establishments for evidence-informed policy-making.…

The Ethiopian Academy of Sciences (EAS), in partnership with the U.S. Embassy in Addis Ababa, has launched a three-day training workshop on “Endowment Fund Management and Alumni Engagement”. The program, held at the Hilton Hotel from November 3-5 2025, 2025,…