የሩሲያ እና የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ተወያዩ

የሩሲያ ሳይንስ አካዳሚ እና የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በትብብር ስለሚሠሩባቸው ጉዳዮች ላይ መከሩ፡፡ አዲስ አበባ፡ ጥቅምት 19/2014: በአካዳሚው ጽ/ቤት በተካሄደው የሁለቱ አካዳሚዎች ውይይት ላይ የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚው ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ጽጌ ገብረ-ማርያም ስለ አካዳሚው ዋና ዋና የሥራ መርሃ ግብሮች፣ እየሠራቸው ስላሉ ሥራዎች…

የሩሲያ ሳይንስ አካዳሚ እና የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በትብብር ስለሚሠሩባቸው ጉዳዮች ላይ መከሩ፡፡ አዲስ አበባ፡ ጥቅምት 19/2014: በአካዳሚው ጽ/ቤት በተካሄደው የሁለቱ አካዳሚዎች ውይይት ላይ የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚው ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ጽጌ ገብረ-ማርያም ስለ አካዳሚው ዋና ዋና የሥራ መርሃ ግብሮች፣ እየሠራቸው ስላሉ ሥራዎች…

የአውራምባ ማኅበረሰብ አባላት ታሪካቸው እና እሴቶቻቸው በሚሰነዱበት ሁኔታ ላይ ከኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ጋር በአካዳሚው ቅጥር ግቢ ውስጥ ውይይት አካሂደዋል፡፡ አዲስ አበባ፡ ጥቅምት 19/2014: የውይይቱ ዓላማ የአውራምባ ማኅበረሰብን አምሳኛ የምሥረታ ዓመት ምክንያት በማድረግ፣ ለምርምር የሚጋብዙትን እና መልካም ተመክሮ የሚቀሰምባቸውን የማኅበረሰቡን መልካም…

የኢትዮጵያ ሴቶች መማማሪያ መድረክ መጠናከር በከፍተኛ ትምህርትና በምርምር ተቋማት ደረጃ ሴቶችን በማብቃት እና ወደ አመራር በማምጣት ረገድ ጉልህ ሚና እንደሚኖረው ተገለጸ። የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ከዓለምአቀፍ ሣይንስን የማምጠቅና ፖሊሲ መረብ /International Network for Advancing Science and Policy (INASP)/ የተሰኘና ተቀማጭነቱ ለንደን…

Congratulations to Professor Atalay Ayele, a member of the Ethiopian Academy of Sciences (EAS), for receiving the American Geophysical Union (AGU) 2021 International Award for his outstanding contribution to advancing the Earth and space sciences and using science for the…

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ እንኳን ለ2014 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ እያለ መጪው ጊዜ የሰላም፣ የአብሮነት፣ የፍቅር፣ ...

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ፕሬስ ያሳተመውን “የኢትዮጵያ ዳር ድንበር፤ ያልተቋጨ የቤት ሥራ“ የተሰኘ መጽሐፍ አስመረቀ፡፡ በዶክተር በለጠ በላቸው ይሁን ተጽፎ በኢትዮጵያ አካዳሚ ፕሬስ የታተመው መጽሐፍ የመንግሥት ከፍተኛ አመራሮች፣ ምሁራን፣ የተለያዩ የዘርፉ ባለሞያዎችና ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበት ነሐሴ 28 ቀን 2013 ዓ. ም…

የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ምርምር፣ ቴክኖሎጂ እና የኢንዱስትሪ ትስስር ኮንቬንሽን የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በየአመቱ እንዲያዘጋጅ የመግባቢያ ስምምነት ነሃሴ 26/2013 ዓም ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን የተፈራረሙት በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ዴኤታ ፕ/ር አፈወርቅ ካሱ እና የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ፕሬዝዳንት ፕ/ር ጽጌ…

አካዳሚዉ ከ International Network for Advancing Science and Policy (INASP) ከሚባል ግብረሰናይ ድርጅት ጋር በመተባበር ከተለያዩ ድርጅቶችና ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ለተውጣጡ ባለሙያ ሴቶች በሥርዓተ ጾታ እና ተዛማጅ ጉዳዮች ዙሪያ የአንድ ቀን የአሰልጣኞች የግንዛቤ ማሳደጊያ ስልጠና በድረገፅ እና በገፅ ለገፅ ሰጥቷል፡፡ የአካዳሚዉ…

የኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ምህንድስና፣ ሒሳብና ሥነጥበብ /STEAM/ ትምህርትን በኢትዮጵያ በጋራ ለማሳደግ የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ /MoU/ ተፈራረሙ፡፡ የመግባቢያ ሰነዱን የኢፌዲሪ የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ገረመው ሁሉቃ እና የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ሥራ አስፈጻሚ ዳይሬክተር…

Author: Dr. Dorothea McEwan Extent: 252 pages ISBN: 9789994469123 Ethiopian Academy Press has published a book by Dr. Dorothea McEwan entitled: Ethiopia Illustrated: Sacred Paintings, Maps and Drawings. An Anthology. The book is an anthology of seven articles grouped in…