የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በሞዴል ተቋምነት የዕውቅና ሰርተፊኬት ተበረከተለት

በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል የተካሄደው 5ኛው ‘‘ንባብ ለሕይወት’’ ዓውደ ርዕይ ከሐምሌ 28 ቀን 2014 ዓ.ም እስከ ነሐሴ 2 ቀን 2014 ዓ.ም ሲካሄድ ቆይቶ ነሐሴ 7 ቀን 2014 ዓ.ም በይፋ ተጠናቅቋል። ዓውደ ርዕዩን ያዘጋጁት የኢትዮጵያ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጻሕፍት አገልግሎት ከንባብ…

በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል የተካሄደው 5ኛው ‘‘ንባብ ለሕይወት’’ ዓውደ ርዕይ ከሐምሌ 28 ቀን 2014 ዓ.ም እስከ ነሐሴ 2 ቀን 2014 ዓ.ም ሲካሄድ ቆይቶ ነሐሴ 7 ቀን 2014 ዓ.ም በይፋ ተጠናቅቋል። ዓውደ ርዕዩን ያዘጋጁት የኢትዮጵያ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጻሕፍት አገልግሎት ከንባብ…

“የብዝሐ-ባህል ሀገር ተግዳሮቶች፤ ሀገራዊ መግባባትና የታሪክ ትምህርት ሚና በኢትዮጵያ አንዳንድ ምልከታዎች” – በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የተዘጋጀ የሳይንሳዊ ገለጻና የውይይት መድረክ፡፡ ሙሉ ቪዲዮውን ለማየት መስፈንጠሪያውን ይጫኑ።====================================================“Challenges of a Multicultural Country: National Consensus and the Role of History Education in Ethiopia” –…

በኢፌዴሪ ጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ የተመራ ልኡካን ቡድን የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ዋና መሥሪያ ቤትን ጎብኝቷል። በአካዳሚው ጽ/ቤት በተካሄደው የሁለቱ ተቋማት የሥራ ሓላፊዎች ውይይት ላይ የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚው ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ጽጌ ገብረ-ማርያም አካዳሚው ከተመሠረተበት ጊዜ ጀምሮ ስላከናወናቸው እና እያከናወናቸው…

በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ የሥነጥበባት ማዕከል አዘጋጅነት “ዐጀሚ ሥነጽሑፍ በኢትዮጵያ” በሚል ርዕስ ውይይት ተካሄደ፡፡ የውይይቱ ዓላማ ዐጀሚ ሥነጽሑፍ በኢትዮጵያ ታሪክና ሥነጽሑፍ ውስጥ ያለውን ቦታ በማስረጃ በማስደገፍ መረጃ መስጠትና ማስተዋወቅ መሆኑን በዝግጅቱ ላይ ተገልጿል። ገለጻና ውይይቱን ያደረጉት አቶ…

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ እና ፀሐይ አሳታሚ ድርጅት ሳይንሳዊ እውቀትን በጋራ ለመፍጠር፣ ለማሰራጨት እና ለማስተዋወቅ የሚያስችል አጋርነትን የሚፈጥር የመግባቢያ ሰነድ ስምምነት ተፈራረሙ። የመግባቢያ ስምምነቱን የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ፕሬዝዳንት ፕሮፌሰር ጽጌ ገብረማርያም እና የፀሐይ አሳታሚ ድርጅት ባለቤት እና ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ…

The Ethiopian Academy of Sciences (EAS) congratulates Professor Afework Kassu, who is EAS Fellow and member of the EAS Board, on receiving the Order of the Rising Sun, Gold and Silver Star Award from the Government of Japan. Professor Afework…

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ የሥነጥበባት ማዕከል “እረኛዬ” በተሰኘው ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ ዙሪያ ሙያዊ የውይይት መድረክ አካሒዷል። በዝግጅቱ ላይ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ መምህር የሆኑት ዶክተር ሰሎሞን ተሾመ ከፎክሎር አንጻር ድራማውን የቃኙባቸውንነጥቦች አቅርበዋል፡፡ በትንታኔያቸውም ላይ፣ ይህ ተከታታይ የቴሌቪዥን…

የዘንድሮውን ዓለም አቀፍ የአእምሯዊ ንብረት ቀን “አእምሯዊ ንብረትና ወጣቶች፥ ፈጠራ ለተሻለ ነገ” በሚል መሪ ሐሳብ የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ከኢትዮጰያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን እና ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ባዘጋጀው የፈጠራ ሥራዎች ዓውደ-ርዕይና በፓናል ውይይት በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ቅጥር…

የዕውቁ ሰዓሊ እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ የስዕል ትርዒት መጋቢት 30 2014 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ የሥነጥበባት ማዕከል አዘጋጅነት ተከፍቶ ለአንድ ሳምንት በደማቅ ሁኔታ ሲጎበኝ ቆይቶ በደማቅ ሥነ ሥርዓት ተቋጭቷል። ትርዒቱን በርካታ ሰዎች…

በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ የሥነጥበባት ማዕከል አዘጋጅነት የእውቁን ሰዓሊ እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌን 10ኛ ዓመት የእረፍት መታሰቢያ በማስመልከት እስከ ሚያዚያ 8 ቀን 2014 ዓ.ም የሚቆይ የስዕል ትርዒት በይፋ ተመርቆ ተከፍቷል፡፡ ትርዒቱም የአካዳሚው ከፍተኛ…