“#አፈወርቅ_ተክሌ” የስዕል ትርዒት ሊከፈት ነው

በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴንጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ የሥነጥበባት ማዕከል የእውቁን ሰዓሊ እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌን 10ኛ ዓመት የእረፍት መታሰቢያ በማስመልከት የስዕል ትርዒት አዘጋጅቷል፡፡ ትርዒቱ አርብ መጋቢት 30 ቀን 2014 ዓ.ም በ9፡30 በይፋ ተመርቆ ተከፍቶ ሚያዚያ 8 ቀን…

በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴንጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ የሥነጥበባት ማዕከል የእውቁን ሰዓሊ እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌን 10ኛ ዓመት የእረፍት መታሰቢያ በማስመልከት የስዕል ትርዒት አዘጋጅቷል፡፡ ትርዒቱ አርብ መጋቢት 30 ቀን 2014 ዓ.ም በ9፡30 በይፋ ተመርቆ ተከፍቶ ሚያዚያ 8 ቀን…

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ የሥነጥበባት ማዕከል በኅብረ-ተሳትፏዊ (‘‘ensemble’’) አቀራረብ ስልት በተዘጋጀውና “አድዋስ” በተሰኘው ቴአትር ላይ ዳሰሳዊ ውይይት ተካሄደ፡፡ በመራኼ ተውኔት ተስፋዬ እሸቱ የተዘጋጀውና በያሬድ ሹመቴ የተደረሰው ቴአትር በወዳጅነት አደባባይ ሲቀርብ የተሳተፉ እና ሌሎች ባለሙያዎች በውይይት መርሐ…

በአፍሪካ ወጣቶች የባህል፣ የኪነትና የራስን ተረክ በመግለጽ ዙሪያ የልምድ ልውውጥ መርሃግብር ተከናወነ፡፡ የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ የሥነጥበባት ማዕከል የአፍሪካ ወጣቶችን አንድነት ማጠናከሪያ መንገዶች፣ የራስን ታሪክ በራስ መተረክ ለአፍሪካ የነጻነት መንገድ ያለው ድርሻ፣ የባህልና የህዝብ ለህዝብ ትውውቆችን…

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ የሥነጥበባት ማዕከል የደራሲና ገጣሚ “ዳኛቸው ወርቁ ማን ነው?” በተሰኘ ርዕስ የውይይትና የመታሰቢያ መርሐ ግብር አካሂዷል፡፡ ማዕከሉ ከአንድ ዓመት በላይ በኮቪድ ወረርሺኝ እና በልዩ ልዩ ምክንያቶች እንቅስቃሴው ተገትቶ የቆየ ሲሆን በዚህ ዓመት ከተለያዩ ባለድርሻ…

የመጪው 10 ዓመት አገራዊ የባዮቴክኖሎጂ የምርምርና ልማት ረቂቅ መርሐ ግብር ላይ የሚመክር የአንድ ቀን ዓውደ ጥናት ተካሄደ። ማክሰኞ ጥር 24 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ከኢትዮጵያ ባዮቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር በአገራዊ የ10 ዓመታት የባዮቴክኖሎጂ የምርምርና ልማት ረቂቅ…

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ – ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወ/ሥላሴ የሥነጥበባት ማዕከል ቅዳሜ ጥር 14/2014 ዓ.ም ከ7፡00 ጀምሮ “ጥምቀት፣ ባህል እና ኪነት” የተሰኘ ሙያዊና ኪናዊ መድረክ አዘጋጅቷል፡፡ በዝግጅቱ ላይ ዕውቁ የባህል ተወዛዋዥ መላኩ በላይ – ለዓመታት ፍለጋ ስለተሰኘው የጥምቀት ፌስቲቫል ጉዞው ልምዱን…

የአውራምባ ማኅበረሰብ አባላት ታሪካቸው እና እሴቶቻቸው በሚሰነዱበት ሁኔታ ላይ ከኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ጋር በአካዳሚው ቅጥር ግቢ ውስጥ ውይይት አካሂደዋል፡፡ አዲስ አበባ፡ ጥቅምት 19/2014: የውይይቱ ዓላማ የአውራምባ ማኅበረሰብን አምሳኛ የምሥረታ ዓመት ምክንያት በማድረግ፣ ለምርምር የሚጋብዙትን እና መልካም ተመክሮ የሚቀሰምባቸውን የማኅበረሰቡን መልካም…

የኢትዮጵያ ሴቶች መማማሪያ መድረክ መጠናከር በከፍተኛ ትምህርትና በምርምር ተቋማት ደረጃ ሴቶችን በማብቃት እና ወደ አመራር በማምጣት ረገድ ጉልህ ሚና እንደሚኖረው ተገለጸ። የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ከዓለምአቀፍ ሣይንስን የማምጠቅና ፖሊሲ መረብ /International Network for Advancing Science and Policy (INASP)/ የተሰኘና ተቀማጭነቱ ለንደን…

የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ምርምር፣ ቴክኖሎጂ እና የኢንዱስትሪ ትስስር ኮንቬንሽን የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በየአመቱ እንዲያዘጋጅ የመግባቢያ ስምምነት ነሃሴ 26/2013 ዓም ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን የተፈራረሙት በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ዴኤታ ፕ/ር አፈወርቅ ካሱ እና የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ፕሬዝዳንት ፕ/ር ጽጌ…

ሚኒስትሩ ይህንን የተናገሩት በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አዘጋጅነት “ወደ እውቀት-መር ኢኮኖሚ” በሚል መሪ ቃል ከሐምሌ 5 እስከ 8 /2013 ዓ.ም የተካሄደው የመጀመሪያው የከፍተኛ ትምህርት ምርምር፣ ቴክኖሎጂ እና የኢንዱስትሪ ትስስር ኮንቬንሽን (HEART CONVENTION 2021) ይፋዊ የማጠቃለያ ስነስርዓት በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚው ቅጥር…