Category Events

Call for Applications for Female Graduate Student on Qualitative Data Analysis Training with MAXQDA Software.

The Ethiopian Academy of Sciences (EAS) is pleased to share with you a training opportunity for female graduate student.   The EAS, in partnership with the David and Lucile Packard Foundation, aspired to empower women researchers through various trainings. The Academy…

Read MoreCall for Applications for Female Graduate Student on Qualitative Data Analysis Training with MAXQDA Software.

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ምሑራዊ ክርክርና የውይይት መድረክ (Dialogue)

በአክብሮትተጋብዘዋል! አካዳሚው በተለያዩ ሀገራዊ ፋይዳ ባላቸው ርእሰ ጉዳዮች ላይ የኅብረተሰቡን ግንዛቤ ለማሳደግና ሳይንሳዊ አሠራሮችን ለማጎልበት ያለመ ገለጻና የውይይት መድረክ ሲያካሂድ መቆየቱ ይታወቃል:: “ኢትዮጵያ ለምን በምግብ ራሷን ሳትችል ቆየች?” በሚል ርእስ ምሁራዊ ክርክር በዘርፉ ጥናትና ምርምር ያካሄዱ ተመራማሪዎች፣ የመንግሥት አካላትና ከተለያዩ የኅብረተሰብ…

Read Moreየኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ምሑራዊ ክርክርና የውይይት መድረክ (Dialogue)

በአክብሮትተጋብዘዋል!

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ  የገለጻና የውይይት መድረክ አካዳሚው በተለያዩ ሀገራዊ ፋይዳ ባላቸው ርእሰ ጉዳዮች ላይ የኅብረተሰቡን ግንዛቤ ለማሳደግና ሳይንሳዊ አሠራሮችን ለማጎልበት ያለመ ገለጻና የውይይት መድረክ ሲያካሂድ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ አሁንም በትምህርት ነክ ጉዳዮች ላይ በየወሩ ከሚያካሂዳቸው ተከታታይ የገለጻና የውይይት መርሐግብሮች ሁለተኛውን መርሐግብር ‘‘የክብር…

Read Moreበአክብሮትተጋብዘዋል!

The U.S. Embassy in Addis Ababa, Education and Culture exchange team visited the EAS Headquarters to discuss possible partnerships

 (Addis Ababa, December 1, 2023, EAS) The U.S. Embassy’s Education and Culture Exchange team paid a visit to the Ethiopian Academy of Sciences (#EAS) Headquarters to discuss potential partnerships. Led by Mr. Ryan Bradeen, the Cultural Affairs Officer of the…

Read MoreThe U.S. Embassy in Addis Ababa, Education and Culture exchange team visited the EAS Headquarters to discuss possible partnerships

የክቡር ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ መታሰቢያ ሐውልት ምርቃትና ሙያዊ ውይይት መርሐ ግብር ተካሄደ

በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ ስም የተሰየመው የሥነ ጥበባት ማዕከል ከቤተሰቦቻቸው ጋር በመተባበር የእውቁን ደራሲ፣ ዲፕሎማት እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የነበሩትን የክቡር ብላቴን ጌታ ኅሩይ መታሰቢያ ሐውልት ምርቃት እና ሙያዊ የውይይት መርሐ ግብር አካሂዷል። የሐውልት ምርቃት መርሐ…

Read Moreየክቡር ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ መታሰቢያ ሐውልት ምርቃትና ሙያዊ ውይይት መርሐ ግብር ተካሄደ

የማይቀሩበት ልዩ ዓለም አቀፋዊ የሥዕል አውደ ርዕይ

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወ/ሥላሴ የሥነጥበባት ማዕከል ከINTER-ART Foundation -Aiud, Romania ጋር በመተባበር ከ100 ሀገራት የተሰባሰቡ 100 ሥዕሎችን የያዘ ዓለም አቀፍ ተጓዥ ኤግዚቢሽን “CULTURAL IMPRESSIONS” በሚል ርዕስ ሐሙስ ጥር 18 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት በኢትዮጵያ ሳይንስ…

Read Moreየማይቀሩበት ልዩ ዓለም አቀፋዊ የሥዕል አውደ ርዕይ