Category Events

የከፍተኛ ትምህርት ምርምር፣ ቴክኖሎጂ እና የኢንዱስትሪ ትስስር ኮንቬንሽን (HEART CONVENTION) አዘጋጅነት ለኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ተላለፈ

የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ምርምር፣ ቴክኖሎጂ እና የኢንዱስትሪ ትስስር ኮንቬንሽን የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በየአመቱ እንዲያዘጋጅ የመግባቢያ ስምምነት ነሃሴ 26/2013 ዓም ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን የተፈራረሙት በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ዴኤታ ፕ/ር አፈወርቅ ካሱ እና የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ፕሬዝዳንት ፕ/ር ጽጌ…

Read Moreየከፍተኛ ትምህርት ምርምር፣ ቴክኖሎጂ እና የኢንዱስትሪ ትስስር ኮንቬንሽን (HEART CONVENTION) አዘጋጅነት ለኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ተላለፈ

ኢ.ሳ.አ. በአገሪቱ ችግር ፈቺ የጥናትና ምርምር ሥራዎችንና የሳይንስና ቴክኖሎጂ ልማትን ለማሳደግ ትልቅ አቅም እንደሚፈጥር የኢፌዴሪ የሳይስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶክተር ሳሙኤል ኡርቃቶ ገለፁ፡፡

ሚኒስትሩ ይህንን የተናገሩት በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አዘጋጅነት “ወደ እውቀት-መር ኢኮኖሚ” በሚል መሪ ቃል ከሐምሌ 5 እስከ 8 /2013 ዓ.ም የተካሄደው የመጀመሪያው የከፍተኛ ትምህርት ምርምር፣ ቴክኖሎጂ እና የኢንዱስትሪ ትስስር ኮንቬንሽን (HEART CONVENTION 2021) ይፋዊ የማጠቃለያ ስነስርዓት  በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚው ቅጥር…

Read Moreኢ.ሳ.አ. በአገሪቱ ችግር ፈቺ የጥናትና ምርምር ሥራዎችንና የሳይንስና ቴክኖሎጂ ልማትን ለማሳደግ ትልቅ አቅም እንደሚፈጥር የኢፌዴሪ የሳይስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶክተር ሳሙኤል ኡርቃቶ ገለፁ፡፡

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የምርምር ሥራዎችን ለፖሊሲ ግብዓትነት ለማዋል የሚያስችል የምርምር ተግባቦት ስልጠና አዘጋጀ፡፡

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ለነባርና አዳዲስ ተመራማሪዎች የምርምር ሥራዎቻውን ለፖሊሲ ግብዓትነት ለማዋል የሚያስችላቸው የምርምር ተግባቦት ስልጠና አዘጋጀ፡፡ አካዳሚዉ በፖሊሲ እና በምርምር ውጤቶች መካከል ያለውን ክፍተት ለመሙላትና በመረጃ ላይ የተመሰረተ የፖሊሲ ዝግጅትና አፈጻጸምን ለማበረታታት ያለመ፣ ከነሐሴ 03 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ ለአምስት…

Read Moreየኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የምርምር ሥራዎችን ለፖሊሲ ግብዓትነት ለማዋል የሚያስችል የምርምር ተግባቦት ስልጠና አዘጋጀ፡፡

Research Communication for greater impact!

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በምርምር ሥራዎችና በፖሊሲ መካከል ያለውን ክፍተት ለመሙላትና በመረጃ ላይ የተመሰረተ ፖሊሲ ዝግጅትና አፈጻጸምን በማሻሻል ላይ ያተኮረ የአምስት ቀን የምርምር ተግባቦት ( Research Communication) ስልጠና ከነሐሴ 03 ቀን 2013 ዓ.ም እስከ ነሐሴ 07 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ በአዲስ…

Read MoreResearch Communication for greater impact!

የኢትዮጵያ አካዳሚ ፕሬስ “ያልታሰበው የሕይወቴ ፈታኝ ጉዞ እና የኢትዮጵያ አብዮት ተሳትፎዬ’’ የተሰኘ መጽሐፍ አስመረቀ፡፡

የኢትዮጵያ አካዳሚ ፕሬስ ያሳተመውን “ያልታሰበውየሕይወቴፈታኝጉዞእናየኢትዮጵያአብዮት ተሳትፎዬ’’የተሰኘመጽሐፍ አስመረቀ፡፡ በሌተና ኮሎኔል ብርሃኑ ባይህ እንግዳ ተጽፎ፣ በአካዳሚ ፕሬሱ የታተመው “ያልታሰበው የሕይወቴ ፈታኝ ጉዞ እና የኢትዮጵያ አብዮት ተሳትፎዬ” ግለታሪክ ትናንት ሐምሌ 15፣ 2013 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ጽ/ቤት ተመርቋል፡፡ የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ዋና ሥራ አስፈጻሚ…

Read Moreየኢትዮጵያ አካዳሚ ፕሬስ “ያልታሰበው የሕይወቴ ፈታኝ ጉዞ እና የኢትዮጵያ አብዮት ተሳትፎዬ’’ የተሰኘ መጽሐፍ አስመረቀ፡፡

የኢትዮጽያ ሳይንስ አካዳሚ የኢትየጵያ 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ቅድመ-ምርጫ ህዝባዊ ውይይት አካሄደ::

ግንቦት 18 ቀን 2013 (ኢሳአ)፡ 6ኛው ሀገራዊ ምርጫን በማስመልከት ከታሪክ፣ ከሰላምና መረጋጋት እንዲሁም ከህግ አንጻር ለመዳሰስ የኢትዮጽያ ሳይንስ አካዳሚ የኢትየጵያ 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ቅድመ-ምርጫ ህዝባዊ ውይይት በኢንተር ኮንቲኔንታል ሆቴል አዲስ አበባ በስብሰባ አዳራሽ እና በኦንላይን አካሂዷል፡፡ በውይይቱ ላይ ሶስት አንጋፋ…

Read Moreየኢትዮጽያ ሳይንስ አካዳሚ የኢትየጵያ 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ቅድመ-ምርጫ ህዝባዊ ውይይት አካሄደ::