ሳይንስን ማሐዘብ (ማንም ሰው እንዲያውቀው ማድረግ) ለምን ያስፈልጋል?

ፕሮፌሰር ሽብሩ ተድላ የሳይንስ ምንነትና ሳይንስን ማንም ሰው እንዲያውቀው ማድረግ ያለው ጠቀሜታ በሚል ርእስ አነቃቂ ገለጻ አድርገዋል ሳይንስን ማሐዘብ (ሳይንስን ማንም ሰው እንዲያውቀው ማድረግ) ያለውን ጠቀሜታ ለማሳወቅ፣ ሳይንስ ጥቂት ልሂቃን የሚራቀቁበትና የተለያዩ ፈጠራዎችን የሚያወጡበት ብቻ ሳይሆን የኅብረተሰቡ ባሕል እንዲሆን ለማስቻል…










