Category Events

እጅግየተከበሩየዓለምሎሬትሜትርአርቲስትአፈወርቅተክሌሥነጥበባዊሥራዎችላይሂሳዊውይይትተካኼደ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የባህል፣ ኪነጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ከኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ የሥነ ጥበባት ማዕከል ጋር በመቀናጀት እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌን የሥነ ጥበብ ሥራዎች የሚዳስስ ሂሳዊ ውይይት በአካዳሚው ቅጥር ግቢ በዘርፉ ምሁራን…

Read Moreእጅግየተከበሩየዓለምሎሬትሜትርአርቲስትአፈወርቅተክሌሥነጥበባዊሥራዎችላይሂሳዊውይይትተካኼደ

የሳይንሳዊ ገለጻና ውይይት መድረክ

ሁላችሁም ተጋብዛችኋል የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በተለያዩ ሀገራዊ ፋይዳ ባላቸው ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የኅብረተሰቡን  ግንዛቤ ለማሳደግና ሳይንሳዊ አሠራሮችን ለማጎልበት ያለመ ወርሐዊ ገለፃና የውይይት መድረክ ሲያካሂድ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ የዚህ ወር የውይይት መድረክ ሐሙስ ሕዳር 15 ቀን 2015 ዓ.ም ከ11፡00 ሰዓት እስከ ምሽቱ…

Read Moreየሳይንሳዊ ገለጻና ውይይት መድረክ

CONGRATULATIONS

The Ethiopian Academy of Sciences (EAS) conveys a congratulatory message to Professor Masresha Fetene one of its Founding Fellows and former Executive Director on being elected as Co President of the InterAcademy Partnership (IAP) at the Triennial Conference and Meeting…

Read MoreCONGRATULATIONS

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የግብርና ሥራ ቡድን ከግብርና ዘርፍ ባለድርሻ አካላት ጋር መከረ

የሥራ ቡድኑ ከግብርና ሚኒስቴር፣ ከግብርና ምርምር እና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት እንዲሁም ከተለያዩ  ተቋማት  ከተወጣጡ  የዘርፉ ከፍተኛ ባለሙያዎች ጋር የመከረበትን መርሐ ግብር አካሂዷል። የመርሐ ግብሩ ዓላማ የሥራ ቡድኑ አባላትን ተሳትፎ በማሳደግ፣ የግብርናውን ዘርፍ ማነቆዎች በጥናት በመለየት ዘላቂ መፍትሔ ማበጀት፣ በባለ ድርሻ አካላት የተጀመሩ…

Read Moreየኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የግብርና ሥራ ቡድን ከግብርና ዘርፍ ባለድርሻ አካላት ጋር መከረ

የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ መታሰቢያ የፎቶ አውደ ርዕይ እና የሙያዊ ውይይት መድረክ ተካሄደ

በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ ስም የተሰየመው የሥነ ጥበባት ማዕከል የእውቁን ደራሲ፣ ዲፕሎማት እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የነበሩትን የክቡር ብላቴን ጌታ ኅሩይ መታሰቢያ የታሪካዊ ፎቶግራፍ አውደ ርዕይ የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት እና ‘‘የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ ሕይወትና ሥራዎች’’…

Read Moreየብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ መታሰቢያ የፎቶ አውደ ርዕይ እና የሙያዊ ውይይት መድረክ ተካሄደ

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የሳይንስ የሥራ ቡድን ዓመታዊ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል።

ነሐሴ 28 ቀን 2014 ዓ.ም በራስ አምባ ሆቴል ለአንድ ቀን በተካሄደው ስብሰባ ላይ የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ያለምፀሓይ መኮንን አካዳሚው እያከናወናቸው ስላላቸው ተግባራት፣ ዋና ዋና የሥራ መርሃ ግብሮች እና ስለየተለያዩ ፕሮጀክቶች ገለጻ አድርገዋል። በስብሰባው የሥራ ቡድኑን ቀደም…

Read Moreየኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የሳይንስ የሥራ ቡድን ዓመታዊ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል።

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ እና ዩኔስኮ በኢትዮጵያ በትምህርት፣በሳይንስና በባህል ዘርፎች መሥራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያዩ፡፡

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ እና ዩኔስኮ በኢትዮጵያ በትምህርት፣በሳይንስና በባህል ዘርፎች መሥራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያዩ፡፡

Read Moreየኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ እና ዩኔስኮ በኢትዮጵያ በትምህርት፣በሳይንስና በባህል ዘርፎች መሥራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያዩ፡፡