የሳይንሳዊ ገለጻና ውይይት መድረክ

ሁላችሁም ተጋብዛችኋል

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በተለያዩ ሀገራዊ ፋይዳ ባላቸው ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የኅብረተሰቡን  ግንዛቤ ለማሳደግና ሳይንሳዊ አሠራሮችን ለማጎልበት ያለመ ወርሐዊ ገለፃና የውይይት መድረክ ሲያካሂድ መቆየቱ ይታወቃል፡፡

የዚህ ወር የውይይት መድረክ ሐሙስ ሕዳር 15 ቀን 2015 .ም ከ11፡00 ሰዓት እስከ ምሽቱ 100 ሰዓት

ቦታ፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮ እና ኮምፒውቴሽናል ሳይንስ ኮሌጅ ( አራት ኪሎዲጂታል ቤተመጻሕፍት መሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ይካሄዳል፡፡

የገለጻው ርዕስ፡- ‘‘የግብርና  ኮሜርሻላይዜሽን በኢትዮጵያ  የክላስተር  እርሻ ስኬቶች  እና  ተግዳሮቶች’’

አቅራቢ ዶክተር ማንደፍሮ ንጉሤ

አወያይ ፕሮፌሰር በላይ ካሳ

Join Zoom Meeting

https://us06web.zoom.us/j/83253374239?pwd=VFpLenBSS0NLbEFGL213YWR4aDI3UT09 

Meeting ID: 832 5337 4239

Passcode: 921303

በፌስቡክ በቀጥታ መከታተያ:- https://www.facebook.com/easethiopia