Category EAS News

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ምሑራዊ ክርክርና የውይይት መድረክ (Dialogue)

በአክብሮትተጋብዘዋል! አካዳሚው በተለያዩ ሀገራዊ ፋይዳ ባላቸው ርእሰ ጉዳዮች ላይ የኅብረተሰቡን ግንዛቤ ለማሳደግና ሳይንሳዊ አሠራሮችን ለማጎልበት ያለመ ገለጻና የውይይት መድረክ ሲያካሂድ መቆየቱ ይታወቃል:: “ኢትዮጵያ ለምን በምግብ ራሷን ሳትችል ቆየች?” በሚል ርእስ ምሁራዊ ክርክር በዘርፉ ጥናትና ምርምር ያካሄዱ ተመራማሪዎች፣ የመንግሥት አካላትና ከተለያዩ የኅብረተሰብ…

Read Moreየኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ምሑራዊ ክርክርና የውይይት መድረክ (Dialogue)

የድኅረ ምረቃ ትምህርት በኢትዮጵያ፤ መስፋፋት፣ የመግቢያ መስፈርት እና የሰልጠና ጥራት

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ  የገለጻና የውይይት መድረክ አካዳሚው በተለያዩ ሀገራዊ ፋይዳ ባላቸው ርእሰ ጉዳዮች ላይ የኅብረተሰቡን ግንዛቤ ለማሳደግና ሳይንሳዊ አሠራሮችን ለማጎልበት ያለመ ገለጻና የውይይት መድረክ ሲያካሂድ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ አሁንም በትምህርት ነክ ጉዳዮች ላይ በየወሩ ከሚያካሂዳቸው ተከታታይ የገለጻና የውይይት መርሐግብሮች ሦስተኛውን መርሐግብር የድኅረ…

Read Moreየድኅረ ምረቃ ትምህርት በኢትዮጵያ፤ መስፋፋት፣ የመግቢያ መስፈርት እና የሰልጠና ጥራት

በአክብሮት ተጋብዘዋል!

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ  የፓናል ውይይት መድረክ የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በተለያዩ ሀገራዊ ፋይዳ ባላቸው ርእሰ ጉዳዮች ላይ የኅብረተሰቡን  ግንዛቤ ለማሳደግና ሳይንሳዊ አሠራሮችን ለማጎልበት ያለመ የወርሐዊ ገለፃና የፓናል ውይይት መድረኮችን ሲያካሂድ ቆይቷል፡፡አሁንም በኢትዮጵያ ከሚገኘው የአሜሪካን ኢምባሲ ከፐብሊክ ዲፕሎማሲ ክፍል ጋር በመተባበር ከሚያካሂዳቸው…

Read Moreበአክብሮት ተጋብዘዋል!

The EAS Conducted a Brainstorming Meeting of Experts on Enhancing its Activities on Population and Development

A half day Brainstorming Meeting of experts from diverse fields of Population and Development, organized by the Ethiopian Academy of Sciences (EAS) in collaboration with the David and Lucile Packard Foundation, took place on April 29, 2024, at Elilly International…

Read MoreThe EAS Conducted a Brainstorming Meeting of Experts on Enhancing its Activities on Population and Development

በአክብሮትተጋብዘዋል!

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ  የገለጻና የውይይት መድረክ አካዳሚው በተለያዩ ሀገራዊ ፋይዳ ባላቸው ርእሰ ጉዳዮች ላይ የኅብረተሰቡን ግንዛቤ ለማሳደግና ሳይንሳዊ አሠራሮችን ለማጎልበት ያለመ ገለጻና የውይይት መድረክ ሲያካሂድ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ አሁንም በትምህርት ነክ ጉዳዮች ላይ በየወሩ ከሚያካሂዳቸው ተከታታይ የገለጻና የውይይት መርሐግብሮች ሁለተኛውን መርሐግብር ‘‘የክብር…

Read Moreበአክብሮትተጋብዘዋል!