ለሥነ ጥበባት እድገት የሂስ ባህልን ለማጎልበት ያቀደ ለአማርኛ ሥነ ጽሑፍ ዕድገት አስተዋጽዖ ያበረከቱ ደራሲያን አበርክቶ ላይ ያተኮረ የሂስ መድረክ ተካሄደ

“ኪነ ጥበብብን ለማሳደግ ኪነ ሂስን ባህል እናድርግ” በሚል መሪ ቃል የአዲስ አበባ ባህል፣ ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ባዘጋጀው የውይይት መርሐ ግብር ላይ ከአፍ መፍቻ ቋንቋቸው ባሻገር ለአማርኛ ቋንቋ ሥነ ጽሑፍ ድርሰት ዕድገት ባለውለታ በሆኑ የሥነ ጽሑፍ ባለሙያዎች ላይ ያተኮረ የሂስ…










