የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ እና ዩኔስኮ በኢትዮጵያ በትምህርት፣በሳይንስና በባህል ዘርፎች መሥራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያዩ፡፡

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ሥራ አስፈጻሚ ዳይሬክተር ፕሮፌሰር ተከተል ዮሃንስ ከዩኔስኮ የአዲስ አበባ ዳይሬክተር RBissoonauth እና የUNESCO IICBA ዳይሬክተር Yumiko ጋር በዩኔስኮ ግንኙነት ጽ/ ቤት ባካሄዱት ውይይት ሁለቱ ድርጅቶች በኢትዮጵያ በትምህርት፣በሳይንስና በባህል ዘርፎች የበኩላቸውን አስተዋፅዖ ማበርከት በሚችሉባቸው ጉዳዮች  ላይ መክረዋል።

The Ethiopian Academy of Sciences Executive Director Professor Teketel Yohannes met with the UNESCO Addis Ababa Director RBissoonauth and UNESCO IICBA Director Yumiko IICBA at UNESCO Liaison Office to explore how the two organizations can contribute to the areas of education, science and culture in Ethiopia.