Category EAS News

Ethiopian Academy of Sciences and U.S. Embassy Signed Cooperative Grant Agreement to Support Transition of Public Universities to Autonomous Governance

The Ethiopian Academy of Sciences (EAS) and the U.S. Embassy in Addis Ababa have formalized a pivotal partnership by signing a grant agreement designed to assist in the transition of Ethiopian public universities to autonomous governance. This initiative aims to…

Read MoreEthiopian Academy of Sciences and U.S. Embassy Signed Cooperative Grant Agreement to Support Transition of Public Universities to Autonomous Governance

ከዛሬ ጀምሮ ገበያ ላይ ውሏል

በመምህርና አዘጋጅ ተሻለ አሰፋ (ዶ/ር) የተሰናዳው “የተውኔት ዝግጅት መሠረታውያን” ከዛሬ ጀምሮ በሽያጭ ላይ ይውላል፡፡ መጽሐፉን መውሰድ የምትፈልጉ አንባቢያንና አከፋፋዮች በየኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ግቢ ታገኛላችሁ፡፡አድራሻ፡-ጳውሎስ ሆስፒታል አካባቢ (በንግድ ባንክ ጉለሌ ቅርንጫፍ በኩል ገባ ብሎ)ስልክ፡ +251-112590780ኢሜይል፡ eap@eas-et.orgዌብሳይት፡ www.eas.et.org

Read Moreከዛሬ ጀምሮ ገበያ ላይ ውሏል

Building a Critical Mass: Engaging Ethiopian Academy of Sciences Agricultural Working Group Fellows to Unlock Their Full Potential

On November 2, 2024, the Ethiopian Academy of Sciences (EAS) Agricultural Working Group (AWG) organized an Executive and Technical Sub-committee leads. The objective of the meeting is to foster greater engagement among EAS agriculture fellows, leveraging their collective expertise to…

Read MoreBuilding a Critical Mass: Engaging Ethiopian Academy of Sciences Agricultural Working Group Fellows to Unlock Their Full Potential

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ምሑራዊ ክርክርና የውይይት መድረክ (Dialogue)

በአክብሮትተጋብዘዋል! አካዳሚው በተለያዩ ሀገራዊ ፋይዳ ባላቸው ርእሰ ጉዳዮች ላይ የኅብረተሰቡን ግንዛቤ ለማሳደግና ሳይንሳዊ አሠራሮችን ለማጎልበት ያለመ ገለጻና የውይይት መድረክ ሲያካሂድ መቆየቱ ይታወቃል:: “ኢትዮጵያ ለምን በምግብ ራሷን ሳትችል ቆየች?” በሚል ርእስ ምሁራዊ ክርክር በዘርፉ ጥናትና ምርምር ያካሄዱ ተመራማሪዎች፣ የመንግሥት አካላትና ከተለያዩ የኅብረተሰብ…

Read Moreየኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ምሑራዊ ክርክርና የውይይት መድረክ (Dialogue)

የድኅረ ምረቃ ትምህርት በኢትዮጵያ፤ መስፋፋት፣ የመግቢያ መስፈርት እና የሰልጠና ጥራት

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ  የገለጻና የውይይት መድረክ አካዳሚው በተለያዩ ሀገራዊ ፋይዳ ባላቸው ርእሰ ጉዳዮች ላይ የኅብረተሰቡን ግንዛቤ ለማሳደግና ሳይንሳዊ አሠራሮችን ለማጎልበት ያለመ ገለጻና የውይይት መድረክ ሲያካሂድ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ አሁንም በትምህርት ነክ ጉዳዮች ላይ በየወሩ ከሚያካሂዳቸው ተከታታይ የገለጻና የውይይት መርሐግብሮች ሦስተኛውን መርሐግብር የድኅረ…

Read Moreየድኅረ ምረቃ ትምህርት በኢትዮጵያ፤ መስፋፋት፣ የመግቢያ መስፈርት እና የሰልጠና ጥራት