Category EAS News

የኢትዮጽያ ሳይንስ አካዳሚ የኢትየጵያ 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ቅድመ-ምርጫ ህዝባዊ ውይይት አካሄደ::

ግንቦት 18 ቀን 2013 (ኢሳአ)፡ 6ኛው ሀገራዊ ምርጫን በማስመልከት ከታሪክ፣ ከሰላምና መረጋጋት እንዲሁም ከህግ አንጻር ለመዳሰስ የኢትዮጽያ ሳይንስ አካዳሚ የኢትየጵያ 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ቅድመ-ምርጫ ህዝባዊ ውይይት በኢንተር ኮንቲኔንታል ሆቴል አዲስ አበባ በስብሰባ አዳራሽ እና በኦንላይን አካሂዷል፡፡ በውይይቱ ላይ ሶስት አንጋፋ…

Read Moreየኢትዮጽያ ሳይንስ አካዳሚ የኢትየጵያ 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ቅድመ-ምርጫ ህዝባዊ ውይይት አካሄደ::

“ፀሐይ፡ የኢትዮጵያ አቪዬሽን አጀማመር” በሚል ርእስ የተዘጋጀ መጽሐፍ በደማቅ ሥነሥርዓት ተመረቀ

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በካፕቴን ዘላለም አንዳርጌ የተዘጋጀውን እና “ፀሐይ የኢትዮጵያ አቪዬሽን አጀማመር” በሚል ርእስ ያሳተመውን መጽሐፍ ሚያዚያ 15 ቀን 2013 ዓ ም በአካዳሚው ቅጥር ግቢ በደማቅ ሁኔታ አስመርቋል፡፡

በምረቃው ሥነ ሥርዓት ላይ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት ፕ/ር ባህሩ ዘውዴና ዶ/ር አሉላ ፓንክረስት ስለመጽሐፉ ታሪካዊና ቅርሳዊ አንድምታ ዳሰሳቸውን አካፍለዋል፡፡

Read More“ፀሐይ፡ የኢትዮጵያ አቪዬሽን አጀማመር” በሚል ርእስ የተዘጋጀ መጽሐፍ በደማቅ ሥነሥርዓት ተመረቀ

ፀሐይ፡፡ የኢትዮጵያ አቪየሽን አጀማመር በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መጽሐፍ ይመረቃል

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በካፕቴን ዘላለም አንዳርጌ የተዘጋጀውን እና “ፀሐይ፡ የኢትዮጵያ አቪዬሽን አጀማመር” በሚል ርእስ ያሳተመውን መጽሐፍ ሚያዚያ 15 ቀን 2013 ዓ ም ከቀኑ 10 ሰአት ጀምሮ ያስመርቃል፡፡ በምረቃው ሥነ ሥርዓት ላይ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት ፕ/ር ባህሩ ዘውዴና ዶ/ር…

Read Moreፀሐይ፡፡ የኢትዮጵያ አቪየሽን አጀማመር በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መጽሐፍ ይመረቃል

የሥነ ሕዝባዊ ትሩፋት ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ ጅምር የልማት እንቅስቃሴዎችን ማጠናከርና ምቹ ፖሊሲዎችን ቀርጾ መተግበር ይገባል

ኢትዮጵያ የሕዝብ የእድሜ አወቃቀር ሽግግርን ተከትሎ ሊመጣ የሚችለውን ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት ወይም ሥነ ሕዛባዊ ትሩፋት ዕውን ለማድረግ የሚያስችላት የልማት ጉዞ ጅምሩ የተመቻቸ መሆኑን በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚና በጆን ሆፕኪንስ ዩኒቨርስቲ ትብብር በመካሄድ ላይ ያለው ጥናት አመለከተ፡፡ ሥነ ሕዝባዊ ትሩፋት በሕዝብ የእድሜ…

Read Moreየሥነ ሕዝባዊ ትሩፋት ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ ጅምር የልማት እንቅስቃሴዎችን ማጠናከርና ምቹ ፖሊሲዎችን ቀርጾ መተግበር ይገባል

የኢትዮጵያ ሥነሕዝባዊ ትሩፋትን ይመልከቱ|Watch Ethiopia’s Demographic Dividend

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ከፖፑሌሽን ሪፈረንስ ቢሮ ጋር በመተባበር የኢትዮጵያ ሥነሕዝባዊ ትሩፋት የተሰኘ የቪዲዮ ገለጻ አዘጋጅቷል፡፡ አካዳሚው በሥነሕዝባዊ ትሩፋትና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ በኢትዮጵያ የሚደረጉ ውይይቶች በመረጃ ላይ የተመሠረቱ እንዲሆኑና ዐውዳዊ ይዘት እንዲኖራቸው ለማገዝ ይህንን ቪዲዮ አዘጋጅቷል፡፡ቪዲዮው የኢትዮጵያ ፖሊሲ አውጪ አካላትና መላ ህብረተሰቡ፣ ስለ ሥነሕዝባዊ…

Read Moreየኢትዮጵያ ሥነሕዝባዊ ትሩፋትን ይመልከቱ|Watch Ethiopia’s Demographic Dividend