Category EAS News

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚና የአእምሯዊ ንብረት ባለሥልጣን በትብብር ለመሥራት ስምምነት ተፈራረሙ

ስምምነቱን የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ወልዱ ይምሰል እና የአካዳሚው ሥራ አስፈጻሚ ዳይሬክተር ፕሮፌሰር ተከተል ዮሐንስ በአካዳሚው ቅጥር ግቢ ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱ በአሁን ወቅት በሀገራችን የሚስተዋለውን ዝቅተኛ የኣእምሯዊ ንብረት ግንዛቤ ለማሻሻል፣ የጥናትና ምርምር ውጤቶች የአእምሯዊ ንብረት ጥበቃ ለማጠናከር፣ የኅብረተሰቡን ግንዛቤ ለማሳደግ እና…

Read Moreየኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚና የአእምሯዊ ንብረት ባለሥልጣን በትብብር ለመሥራት ስምምነት ተፈራረሙ

መንግሥትና ሀብት በተሰኘ መጽሐፍ መነሻነት የፓናል ውይይት ተካሄደ

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ከዋልያ መጻሕፍት ጋር በመተባበር በዶ/ር ብርሃኑ በሻህ ተጽፎ የኢትዮጵያ አካዳሚ ፕሬስ ባሳተመው “መንግሥትና ሀብት” በተሰኘ መጽሐፍ መነሻነት የፓናል ውይይት አካሂዷል። በውይይቱ ላይ የሀገር ሀብት ነጻነት፣ የመዋቅር ለውጥ፣ ግሽበት፣ የሰው ሀብት ልማት፣ ባህል እና የአካባቢ ጥበቃን ስለመሳሰሉ አርእስተ…

Read Moreመንግሥትና ሀብት በተሰኘ መጽሐፍ መነሻነት የፓናል ውይይት ተካሄደ

የአየር ንብረት ብክለት በአፍሪካ ጤና እና ምጣኔ ሀብት ላይ የደቀነው ስጋት

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በተለያዩ ሀገራዊ ፋይዳ ባላቸው ርእሰ ጉዳዮች ላይ የኅብረተሰቡን ግንዛቤ ለማሳደግና ሳይንሳዊ አሠራሮችን ለማጎልበት  የወርሐዊ ገለፃና የፓናል ውይይት መድረኮችን ሲያካሂድ ቆይቷል፡፡ አሁንም በኢትዮጵያ ከሚገኘው የአሜሪካን ኤምባሲ ከፐብሊክ ዲፕሎማሲ ክፍል ጋር በመተባበር ከሚያካሂዳቸው ተከታታይ መርሐግብሮች አንዱ የኾነውን የፓናል ውይይት “የአየር…

Read Moreየአየር ንብረት ብክለት በአፍሪካ ጤና እና ምጣኔ ሀብት ላይ የደቀነው ስጋት

የግብርና ምርምር ሥርዓት መሪው የዶ/ር ስሜ ደበላ የሕይወት ታሪክ መጽሐፍ ተመረቀ

በገስጥ ተጫኔ ተጽፎ የኢትዮጵያ አካዳሚ ፕሬስ ያሳተመው “ስሜ ደበላ፡ የታላቁ የግብርና ምርምር ሥርዓት መሪ’’ የተሰኘ የዶ/ር ስሜ ደበላን አበርክቶዎች የሚዘክር የሕይወትታሪክ መጽሐፍ ቅዳሜ መጋቢት 6 ቀን 2ዐ17ዓ.ም. በኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት በኅሩይ አዳራሽ ቤተሰቦቻቸው፣ ጓደኞቻቸው እና የሙያ አጋሮቻቸው በተገኙበት ተመርቋል፡፡…

Read Moreየግብርና ምርምር ሥርዓት መሪው የዶ/ር ስሜ ደበላ የሕይወት ታሪክ መጽሐፍ ተመረቀ

የመጽሐፍ ምረቃ

በዶ/ር ብርሃኑ በሻህ ተጽፎ የኢትዮጵያ አካዳሚ ፕሬስ ያሳተመውን “መንግሥትና ሀብት” የተሰኘ መጽሐፍ ሐሙስ የካቲት 13፣ 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ  ራስ መኮንን አዳራሽ ስለምናስመርቅ፤ በዝግጅቱ ላይ እንዲታደሙልን በአክብሮት ጋብዘንዎታል። የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ

Read Moreየመጽሐፍ ምረቃ

በአክብሮት ተጋብዘዋል!

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የሳይንስ ማእከል “የኑክሊየር ኃይል ጥቅሞችና አስፈላጊነት” በሚል ርእስ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በፊዚክስ ትምህርት ክፍል የኑክሊየር ኃይል ሳይንቲስት በዶ/ር ጥላሁን ተስፋዬ አቅራቢነት ሳይንሳዊ ገለጻ ያካሂዳል። መርሐግብሩ ቅዳሜ፣ ታህሣስ 26 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 – 10፡00 ሰዓት በአካዳሚው…

Read Moreበአክብሮት ተጋብዘዋል!

Call for Applications for Female Graduate Student on Qualitative Data Analysis Training with MAXQDA Software.

The Ethiopian Academy of Sciences (EAS) is pleased to share with you a training opportunity for female graduate student.   The EAS, in partnership with the David and Lucile Packard Foundation, aspired to empower women researchers through various trainings. The Academy…

Read MoreCall for Applications for Female Graduate Student on Qualitative Data Analysis Training with MAXQDA Software.