ወጣቶች በቴክኖሎጂ ዘርፍ እውቀትና ክህሎቱ ኖሯቸው አዳዲስና ችግር ፈቺ የፈጠራ ውጤቶችን እንዲያበረክቱ እየተደረገ ነው፡፡

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ከስቴም ፓወር ጋር በመተባበር በ2017 ዓ.ም. የክረምት ወቅት ለ6ኛ ዙር ለሦስት ተከታታይ ወራት በኤሌክትሮኒክስና በኮምፒዩተር ሳይንስ መስኮች በንድፈ ሐሳብና በተግባር ላሰለጠናቸው 27 ሴት እና 10 ወንድ፤ በአጠቃላይ ለ37 ተማሪዎች የስልጠና የምስክር ወረቀትና ለፈጠራ ሥራቸው እውቅና የመስጠት መርሐግብር…









