International Art Day and Ethiopian Jazz Festival 2025
Celebrate the Vibrant Sounds of Ethiopian Jazz!Get ready for an extraordinary musical experience at the International Art day and Ethiopian Jazz Festival 2025 in Addis Ababa, Ethiopia. This year’s festival boasts an incredible lineup of renowned artists, showcasing the best of Ethiopian and international talent: Featured Performers The festival pays special tribute to the father […]

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚና የአእምሯዊ ንብረት ባለሥልጣን በትብብር ለመሥራት ስምምነት ተፈራረሙ
ስምምነቱን የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ወልዱ ይምሰል እና የአካዳሚው ሥራ አስፈጻሚ ዳይሬክተር ፕሮፌሰር ተከተል ዮሐንስ በአካዳሚው ቅጥር ግቢ ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱ በአሁን ወቅት በሀገራችን የሚስተዋለውን ዝቅተኛ የኣእምሯዊ ንብረት ግንዛቤ ለማሻሻል፣ የጥናትና ምርምር ውጤቶች የአእምሯዊ ንብረት ጥበቃ ለማጠናከር፣ የኅብረተሰቡን ግንዛቤ ለማሳደግ እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ አብረው ለመሥራት ታስቦ እንደተፈጸመ ተገልጿል። የቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ድጋፍ ማዕከል /TISC/ የማቋቋም፣ የፓተንትና […]
መንግሥትና ሀብት በተሰኘ መጽሐፍ መነሻነት የፓናል ውይይት ተካሄደ
የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ከዋልያ መጻሕፍት ጋር በመተባበር በዶ/ር ብርሃኑ በሻህ ተጽፎ የኢትዮጵያ አካዳሚ ፕሬስ ባሳተመው “መንግሥትና ሀብት” በተሰኘ መጽሐፍ መነሻነት የፓናል ውይይት አካሂዷል። በውይይቱ ላይ የሀገር ሀብት ነጻነት፣ የመዋቅር ለውጥ፣ ግሽበት፣ የሰው ሀብት ልማት፣ ባህል እና የአካባቢ ጥበቃን ስለመሳሰሉ አርእስተ ጉዳዮች ላይ ባለሙያዎች ገለጻዎቻቸውን አቅርበው ውይይት ተካሂዶበታል። በአፍሪካ ጥናቶች ረ/ፕሮፌሰር ዶ/ር ሙሐመድ ሀሰን፣ የኢንዱስትሪያል ምሕንድስና […]

መንግሥትና ሀብት – የፓናል ውይይት
የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ከዋልያ መጻሕፍት ጋር በመተባበር “መንግሥትና ሀብት” በተባለው የዶ/ር ብርሃኑ በሻህ መጽሐፍ መነሻነት የፓናል ውይይት አዘጋጅቷል፡፡ በውይይቱ ላይ የአገር ሀብት ነጻነት፣ የመዋቅር ለውጥ፣ ግሽበት፣ የሰው ሀብት ልማት፣ ባህል እና የአካባቢ ጥበቃን ስለመሳሰሉ አርእስተ ጉዳዮች ባለሙያዎች ገለጻዎቻቸውን ያቀርባሉ፡፡ በውይይቱ ላይ እንድትገኙ በአክብሮት እየጋበዝን፣ በዕለቱ “መንግሥትና ሀብት” መጽሐፍን በቅናሽ ለገበያ ይቀርባል፡፡ ቀን፡ ዓርብ ሚያዝያ 3፣ […]

የአየር ንብረት ብክለት በአፍሪካ ጤና እና ምጣኔ ሀብት ላይ የደቀነው ስጋት
የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በተለያዩ ሀገራዊ ፋይዳ ባላቸው ርእሰ ጉዳዮች ላይ የኅብረተሰቡን ግንዛቤ ለማሳደግና ሳይንሳዊ አሠራሮችን ለማጎልበት የወርሐዊ ገለፃና የፓናል ውይይት መድረኮችን ሲያካሂድ ቆይቷል፡፡ አሁንም በኢትዮጵያ ከሚገኘው የአሜሪካን ኤምባሲ ከፐብሊክ ዲፕሎማሲ ክፍል ጋር በመተባበር ከሚያካሂዳቸው ተከታታይ መርሐግብሮች አንዱ የኾነውን የፓናል ውይይት “የአየር ንብረት ብክለት በአፍሪካ ጤና እና ምጣኔ ሀብት ላይ የደቀነው ስጋት”፣ (Air Pollution as a Threat […]

በአክብሮት ተጋብዘዋል
በግብርና ምርምር ተቋም መሥራች፣ አደራጅ እና መሪነታቸው የሚታወቁትን የዶ/ር ስሜ ደበላን አበርክቶዎች የሚዘክረው በደራሲ ገስጥ ተጫኔ የተጻፈው “ስሜ ደበላ፤ ታላቁ የግብርና ምርምር ሥርዓት መሪ” የተባለው መጽሐፍ ቅዳሜ መጋቢት 6፣ 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ይመረቃል። በምረቃው ሥነ ሥርዓት ላይ የዶ/ር ስሜ ደበላ ሕይወት እና አበርክቶዎች በተለያዩ ዝግጅቶች ይዘከራሉ።በመሆኑም በመጽሐፍ ምረቃ መርሐ ግብሩ ላይ እንዲገኙልን […]

Workshop on Scientific and Manuscript Report Writing, and Policy Brief Note Development
The Ethiopian Academy of Sciences (EAS) is pleased to share with you a training opportunity for young female researchers. The EAS, in partnership with the David and Lucile Packard Foundation, aspired to empower women researchers through various trainings. The Academy is now looking for eligible applicants for its upcoming training workshop on Scientific and Manuscript […]

The Ethiopian Academy of Sciences (EAS), in partnership with the U.S. Embassy in Ethiopia, successfully conducted five-day workshop aimed at supporting the transition of public universities to autonomy
The consultative workshop was held at the Hilton Hotel in Ethiopia and marked the conclusion of the first phase of the U.S. Embassy’s $522,000 grant to EAS. The goal of this grant is to support universities in their transition to autonomous governance. A team of four experts, including local, U.S., and international specialists in higher […]

ዓድዋና ኪነጥበብ ሙያዊ ገለጻና ውይይት
የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በተለያዩ ሀገራዊ ፋይዳ ባላቸው ርእሰ ጉዳዮች ላይ የኅብረተሰቡን ግንዛቤ ለማሳደግና ሳይንሳዊ አሠራሮችን ለማጎልበት ያለመ የገለጻና የውይይት መድረክ ሲያካሂድ ቆይቷል፡፡ አካዳሚው 129ኛውን የዓድዋ ድል መታሰቢያን ምክንያት በማድረግ “ዓድዋና ኪነጥበብ” የተሰኘ ሙያዊ ገለጻና ውይይት ያካሂዳል። መርሐግብሩን የታሪክ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ሽፈራሁ በቀለ ይመሩታል። በየዘርፋቸው መወያያ ሐሳቦችን ያቀርባሉ። መርሐግብሩ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ እሸቱ […]

Writing and Evaluating Grant, Research, Thesis, and Dissertation Proposals Training Program for women
The Ethiopian Academy of Sciences (EAS) is pleased to share with you a training opportunity for young female researchers. The EAS, in partnership with the David and Lucile Packard Foundation, aspired to empower women researchers through various trainings. The Academy is now looking for eligible applicants for its upcoming training workshop on Writing and Evaluating […]