News and Updates

News and updates

Announcement

The Ethiopian Academy of Sciences is pleased to announce that Dr. Alemayehu Seyoum Tafesse, EAS Board Member, Fellow of EAS, and member of the Social Science and Humanities Working Group is elected as a Fellow of the Econometric Society, an international society for the advancement of economic theory in relation to statistics and mathematics. The […]

Read More

የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ መታሰቢያ የፎቶ አውደ ርዕይ እና የሙያዊ ውይይት መድረክ ተካሄደ

በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ ስም የተሰየመው የሥነ ጥበባት ማዕከል የእውቁን ደራሲ፣ ዲፕሎማት እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የነበሩትን የክቡር ብላቴን ጌታ ኅሩይ መታሰቢያ የታሪካዊ ፎቶግራፍ አውደ ርዕይ የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት እና ‘‘የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ ሕይወትና ሥራዎች’’ በሚል ርእስ ውይይትአካሂዷል። የአካዳሚው ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዳይሬክተር ፕሮፌሰር ተከተል ዮሐንስ  የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር […]

Read More

New Zealand Embassy to Ethiopia Visited EAS Headquarters

The Deputy Head of Mission New Zealand to Ethiopia Oliva Owen visited the Ethiopian Academy of Sciences (EAS) on September 21, 2022, at the invitation of the Academy. Ms. Seble Girma, Development Programme Coordinator of the Embassy accompanied the Deputy Head during the visit. Professor Tsige Gebre-Mariam, President of the Ethiopian Academy of Sciences, welcomed […]

Read More

Ireland Embassy team Visited EAS Headquarter

The Ambassador of Ireland to Ethiopia Brennan Nicola visited the Ethiopian Academy of Sciences (EAS) on September 08, 2022 at the invitation of the Academy’s Executive Director. Ms. Eleni Kebede, the Embassy’s Trade and Cultural Assistant accompanied the Ambassador during the visit. Professor Tsige Gebre-Mariam, President of the Ethiopian Academy of Sciences, welcomed the guests […]

Read More

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የሳይንስ የሥራ ቡድን ዓመታዊ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል።

ነሐሴ 28 ቀን 2014 ዓ.ም በራስ አምባ ሆቴል ለአንድ ቀን በተካሄደው ስብሰባ ላይ የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ያለምፀሓይ መኮንን አካዳሚው እያከናወናቸው ስላላቸው ተግባራት፣ ዋና ዋና የሥራ መርሃ ግብሮች እና ስለየተለያዩ ፕሮጀክቶች ገለጻ አድርገዋል። በስብሰባው የሥራ ቡድኑን ቀደም ሲል በሊቀመንበርነት ሲመሩ የነበሩት ፕሮፌሰር አታላይ አየለ በቡድኑ የተከናወኑ ዋና ዋና ተግባራትን፣ ያጋጠሙ ችግሮችን፣ የተወሰዱ […]

Read More

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ እና ዩኔስኮ በኢትዮጵያ በትምህርት፣በሳይንስና በባህል ዘርፎች መሥራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያዩ፡፡

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ እና ዩኔስኮ በኢትዮጵያ በትምህርት፣በሳይንስና በባህል ዘርፎች መሥራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያዩ፡፡

Read More

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በከፍተኛ የትምህርትና የምርምር ተቋማት የፆታ እኩልነትና ፍትሃዊነትን ለማረጋገጥ እየሰራ መሆኑን ገለጸ።

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በከፍተኛ የትምህርትና የምርምር ተቋማት የፆታ እኩልነትና ፍትሃዊነትን ለማረጋገጥ እየሰራ መሆኑን ገለጸ። በአካዳሚውና በዓለም አቀፍ ሳይንስን የማምጠቅና ፖሊሲ መረብ /International Network for Advancing Science and Policy (INASP) በተሰኘና ተቀማጭነቱ ለንደን በሆነው ድርጅት ድጋፍ እ.አ.አ. በ2020 የተመሰረተው የኢትዮጵያ የሥርዓተ-ፆታ መማማሪያ መድረክ /Ethiopian Gender Learning Forum (EGLF)/ ጠቅላላ ጉባዔ ከነሐሴ 17–19 2014 ዓ.ም እየተካሄደ ይገኛል፡፡ […]

Read More

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በሞዴል ተቋምነት የዕውቅና ሰርተፊኬት ተበረከተለት

በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል የተካሄደው 5ኛው ‘‘ንባብ ለሕይወት’’ ዓውደ ርዕይ ከሐምሌ 28 ቀን 2014 ዓ.ም እስከ ነሐሴ 2 ቀን 2014 ዓ.ም ሲካሄድ ቆይቶ  ነሐሴ 7 ቀን 2014 ዓ.ም  በይፋ ተጠናቅቋል። ዓውደ ርዕዩን ያዘጋጁት የኢትዮጵያ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጻሕፍት አገልግሎት ከንባብ ለሕይወት ኢትዮጵያ ጋር በመቀናጀት ነው። በዝግጅቱ ላይ ከ200 በላይ የመጻሕፍትና የምርምር ተቋማት የሳተፉ ሲሆን በሺዎች […]

Read More

የብዝሐ-ባህል ሀገር ተግዳሮቶች፤ ሀገራዊ መግባባትና የታሪክ ትምህርት

“የብዝሐ-ባህል ሀገር ተግዳሮቶች፤ ሀገራዊ መግባባትና የታሪክ ትምህርት ሚና በኢትዮጵያ አንዳንድ ምልከታዎች” – በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የተዘጋጀ የሳይንሳዊ ገለጻና የውይይት መድረክ፡፡ ሙሉ ቪዲዮውን ለማየት መስፈንጠሪያውን ይጫኑ።====================================================“Challenges of a Multicultural Country: National Consensus and the Role of History Education in Ethiopia” – The Ethiopian Academy of Sciences` Public Lecture. Please follow the link to view the full […]

Read More

የጤና ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ጋር በትብብር በሚስሩባቸዉ ጉዳዮች ላይ መከሩ፡፡

በኢፌዴሪ ጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ የተመራ ልኡካን ቡድን የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ዋና መሥሪያ ቤትን ጎብኝቷል። በአካዳሚው ጽ/ቤት በተካሄደው የሁለቱ ተቋማት የሥራ ሓላፊዎች ውይይት ላይ የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚው ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ጽጌ ገብረ-ማርያም አካዳሚው ከተመሠረተበት ጊዜ ጀምሮ ስላከናወናቸው እና እያከናወናቸው ስላላቸው ተግባራት፣ ዋና ዋና የሥራ መርሃ ግብሮች፣  ዓላማዎች እና የተለያዩ ፕሮጀክቶች ላይ ሰፊ ገለጻ አድርገዋል። […]

Read More