News and Updates

News and updates

“እረኛዬ” በተሰኘው ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ ላይ ሙያዊ ውይይት ተካሄደ

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ የሥነጥበባት ማዕከል “እረኛዬ” በተሰኘው ተከታታይ  የቴሌቪዥን ድራማ ዙሪያ ሙያዊ  የውይይት መድረክ አካሒዷል። በዝግጅቱ ላይ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ መምህር የሆኑት ዶክተር ሰሎሞን ተሾመ ከፎክሎር አንጻር ድራማውን የቃኙባቸውንነጥቦች አቅርበዋል፡፡ በትንታኔያቸውም ላይ፣ ይህ ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ የታሪክ አወቃቀሩ፣ የገፀባህሪዎቹ አመራረጥ፣ የትወና ብቃት፣ የቦታ አመራረጥ፣ ዳይሬክቲንግ፣ ቀረፃው የሙያውን ደረጃ ከፍ ያደረገና […]

Read More

ዓለም አቀፍ የአእምሯዊ ንብረት ቀን ተከበረ

የዘንድሮውን ዓለም አቀፍ የአእምሯዊ ንብረት ቀን “አእምሯዊ ንብረትና ወጣቶች፥ ፈጠራ ለተሻለ ነገ” በሚል መሪ ሐሳብ የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ከኢትዮጰያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን  እና ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ባዘጋጀው የፈጠራ ሥራዎች ዓውደ-ርዕይና በፓናል ውይይት በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ቅጥር ግቢ  በድምቀት ተከብሯል። ጠበቃ፣ የህግ አማካሪና አስልጣኝ የሆኑት አቶ ቶማስ ገብረሚካኤል የመንግስትና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት […]

Read More

CONGRATULATIONS

The Ethiopian Academy of Sciences conveys a congratulatory message to Professor Sebsibe Demisew, one of its founding fellows, for receiving the 2022 Linnean Medal for outstanding work in the natural sciences. The Linnean Medal is awarded annually by the Linnean Society of London alternately to one or two biologists (in any field) as an expression […]

Read More

የስዕል አውደ ርዕይ መዝጊያ ሥነ ሥርዓት

የዕውቁ ሰዓሊ እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ የስዕል ትርዒት መጋቢት 30 2014 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ የሥነጥበባት ማዕከል አዘጋጅነት ተከፍቶ ለአንድ ሳምንት በደማቅ ሁኔታ ሲጎበኝ ቆይቶ በደማቅ ሥነ ሥርዓት ተቋጭቷል። ትርዒቱን በርካታ ሰዎች ሲጎበኙ ከቆዩ በኋላ ባሳለፍነው ቅዳሜ ሚያዝያ 8 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ በተከናወነው […]

Read More

እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ የሥዕል ትርዒት

በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ የሥነጥበባት ማዕከል አዘጋጅነት የእውቁን ሰዓሊ እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌን 10ኛ ዓመት የእረፍት መታሰቢያ በማስመልከት እስከ  ሚያዚያ 8 ቀን 2014 ዓ.ም የሚቆይ የስዕል ትርዒት  በይፋ ተመርቆ ተከፍቷል፡፡ ትርዒቱም የአካዳሚው ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችና የአርቲስቱ አድናቂ ባለሙያዎች በተገኙበት ተመርቆ ለጎብኚዎች  በነፃ ክፍት ሆኗል፡፡ ትርዒቱን በእንኳን ደህና መጣችሁ […]

Read More

“#አፈወርቅ_ተክሌ” የስዕል ትርዒት ሊከፈት ነው

በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴንጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ የሥነጥበባት ማዕከል የእውቁን ሰዓሊ እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌን 10ኛ ዓመት የእረፍት መታሰቢያ በማስመልከት የስዕል ትርዒት አዘጋጅቷል፡፡ ትርዒቱ አርብ መጋቢት 30 ቀን 2014 ዓ.ም በ9፡30 በይፋ ተመርቆ ተከፍቶ ሚያዚያ 8 ቀን 2014 ዓ.ም በልዩ መርሃ ግብር የሚዘጋ ይሆናል፡፡ በዚህ የስዕል ትርኢት ቁጥራቸው በርካታ የሰዓሊ አፈወርቅ ተክሌ […]

Read More

“አድዋስ” በተሰኘው ቴአትር ላይ ዳሰሳዊ ውይይት ተካሄደ

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ የሥነጥበባት ማዕከል በኅብረ-ተሳትፏዊ (‘‘ensemble’’) አቀራረብ ስልት በተዘጋጀውና “አድዋስ” በተሰኘው ቴአትር ላይ ዳሰሳዊ ውይይት ተካሄደ፡፡ በመራኼ ተውኔት ተስፋዬ እሸቱ የተዘጋጀውና በያሬድ ሹመቴ የተደረሰው ቴአትር በወዳጅነት አደባባይ ሲቀርብ የተሳተፉ እና ሌሎች ባለሙያዎች በውይይት መርሐ ግብሩ ዕለት ሙያዊ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። ውይይቱን በንግግር የከፈቱት የአካዳሚው ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዳይሬክተር ፕሮፌሰር ተከተል […]

Read More

በአፍሪካ ወጣቶች የባህል፣ የኪነትና የራስን ተረክ በመግለጽ ዙሪያ የልምድ ልውውጥ መርሃግብር ተከናወነ፡፡

በአፍሪካ ወጣቶች የባህል፣ የኪነትና የራስን ተረክ በመግለጽ ዙሪያ የልምድ ልውውጥ መርሃግብር ተከናወነ፡፡   የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ የሥነጥበባት ማዕከል የአፍሪካ ወጣቶችን አንድነት ማጠናከሪያ መንገዶች፣ የራስን ታሪክ በራስ መተረክ ለአፍሪካ የነጻነት መንገድ ያለው ድርሻ፣ የባህልና የህዝብ ለህዝብ ትውውቆችን ለማጠናከር የፓናል ውይይት አካሂዷል፡፡ የውይይት መድረኩን በንግግር የከፈቱት የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፕሮፌሰር […]

Read More

የአካዳሚው ዋና መሥሪያ ቤት የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ  ሕንፃ  በቅርስነት ተመዝግቦ የእውቅና የምስክር ወረቀት ተሰጠው

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ዋና መሥሪያ ቤት የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ  ሕንፃ  በቅርስነት ተመዝግቦ የእውቅና የምስክር ወረቀት ተሰጠው። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባሕል፣ ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ለአካዳሚው የምስክር ወረቀት የሰጠው ስለቅርስ ጥናትና አጠባበቅ በወጣው አዋጅ ቁ. 209/92 አንቀጽ 17 ቁጥር 3 መሠረት ሕንጻው የቅርስነት እሴትን ያሟላ መሆኑን በማረጋገጥ ነው። በአዲስ አበባ፣ ጉለሌ ክፍለ ከተማ የሚገኝው […]

Read More

EAS Fellow Prof. Kassahun Berhanu Passed Away

Dear EAS Fellows and Associate Fellows, We are deeply saddened to hear the news that Prof. Kassahun Berhanu, a Fellow of the Ethiopian Academy of Sciences and member of the Social Sciences and Humanities working group, has passed away. Prof. Kassahun Berhanu was a Professor of Political Science and International Relations at AAU. He served […]

Read More