News and Updates

News and updates

የማይቀሩበት ልዩ ዓለም አቀፋዊ የሥዕል አውደ ርዕይ

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወ/ሥላሴ የሥነጥበባት ማዕከል ከINTER-ART Foundation -Aiud, Romania ጋር በመተባበር ከ100 ሀገራት የተሰባሰቡ 100 ሥዕሎችን የያዘ ዓለም አቀፍ ተጓዥ ኤግዚቢሽን “CULTURAL IMPRESSIONS” በሚል ርዕስ ሐሙስ ጥር 18 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ቅጥር ግቢ ውስጥ በይፋዊ ተከፍቶ እስከ ጥር 27 2015 ዓ.ም ድረስ ለዕይታ ይቀርባል፤ የዝግጅቱ […]

Read More

CONGRATULATIONS

For details please, click the links below.  Yalemtsehay Mekonnen | The AAS (aasciences.africa) Mekonnen, Yalemtsehay | TWAS

Read More

EAS held its 11th Annual General Assembly Regular Meeting

The Ethiopian Academy of Sciences (EAS) held the 11th Annual regular session of its General Assembly on Saturday, November 26, 2022, on the premises of its Headquarters.  The meeting opened with a moment of silence in memory of Academy Fellow the late Prof. Kassahun Berhanu, who passed away last year. The meeting continued with the […]

Read More

Call for Applications to a Training Workshop

Research Project Cycle Management and Research Communication 2022 Workshop duration:  5days Place: Addis Ababa, Ethiopia| Venue: To be decided (TBD) Workshop language: English  Application deadline: Dec. 8, 2022, 6:00 pm Addis Ababa Time The Ethiopian Academy of Sciences (EAS) is established with the objectives of advancing scientific knowledge in Ethiopia and providing evidence-based advice to […]

Read More

የሳይንሳዊ ገለጻና ውይይት መድረክ

ሁላችሁም ተጋብዛችኋል የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በተለያዩ ሀገራዊ ፋይዳ ባላቸው ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የኅብረተሰቡን  ግንዛቤ ለማሳደግና ሳይንሳዊ አሠራሮችን ለማጎልበት ያለመ ወርሐዊ ገለፃና የውይይት መድረክ ሲያካሂድ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ የዚህ ወር የውይይት መድረክ ሐሙስ ሕዳር 15 ቀን 2015 ዓ.ም ከ11፡00 ሰዓት እስከ ምሽቱ 1፡00 ሰዓት ቦታ፡– በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮ እና ኮምፒውቴሽናል ሳይንስ ኮሌጅ ( አራት ኪሎ)  ዲጂታል […]

Read More

CONGRATULATIONS

The Ethiopian Academy of Sciences (EAS) conveys a congratulatory message to Professor Masresha Fetene one of its Founding Fellows and former Executive Director on being elected as Co President of the InterAcademy Partnership (IAP) at the Triennial Conference and Meeting of the IAP and the World-Wide Young Academies held in Arizona at Biosphere-2 from November […]

Read More

CONGRATULATIONS

The Ethiopian Academy of Sciences (EAS) congratulates Dr. Teshome Gebre Kanno, who is EAS Fellow and member of the Health Working Group who is accepted by American Society of Tropical Medicine and Hygiene (ASTMH) as an international fellow of 2022. Dr. Teshome Gebre is accepted as fellow by ASTMH as a result of his outstanding […]

Read More

የኢ.ሳ.አ የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ምህንድስና እና ሂሳብ (STEM) ማዕከል ሽልማት ተበረከተለት

የአካዳሚው የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ምህንድስና እና ሂሳብ (STEM) ማዕከል በኮምፒዩተር እና ኤሌክትሮኒክስ ዘርፍ ያሰለጠናቸው ተማሪዎች ዘንድሮ የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር ባዘጋጀው በሰባተኛው ሀገር አቀፍ የሳይንስና ኢንጂነሪንግ ፌይር በመሳተፍ የተለያዩ የፈጠራ ሥራዎችን ለውድድር አቅርበዋል፡፡ ዘንድሮ ከጥቅምት 28 ቀን 2015 ዓ.ም. እስከ ሕዳር 1 ቀን 2015 ዓ.ም. በቆየው ዝግጅት 195 በተማሪዎች የተሠሩ የፈጠራ ስራዎች ለውድድር ቀርበዋል፡፡ በዚህም ውድድር በአካዳሚው […]

Read More

Professor Abebe Bekele Fellow of EAS is inducted into membership in the Academy of Master Surgeon Educators®

The Ethiopian Academy of Sciences is pleased to announce that Professor Abebe Bekele Fellow of EAS is inducted into membership in the Academy of Master Surgeon Educators® at the American College of Surgeons (ACS) on September 30, 2022, during an event in Chicago.   Details of the news can be found at: https://ughe.org/professor-abebe-bekele-dean-of-the-school-of-medicine-at-ughe-rwanda-is-admitted-into-the-academy-of-master-surgeon-educators

Read More

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የግብርና ሥራ ቡድን ከግብርና ዘርፍ ባለድርሻ አካላት ጋር መከረ

የሥራ ቡድኑ ከግብርና ሚኒስቴር፣ ከግብርና ምርምር እና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት እንዲሁም ከተለያዩ  ተቋማት  ከተወጣጡ  የዘርፉ ከፍተኛ ባለሙያዎች ጋር የመከረበትን መርሐ ግብር አካሂዷል። የመርሐ ግብሩ ዓላማ የሥራ ቡድኑ አባላትን ተሳትፎ በማሳደግ፣ የግብርናውን ዘርፍ ማነቆዎች በጥናት በመለየት ዘላቂ መፍትሔ ማበጀት፣ በባለ ድርሻ አካላት የተጀመሩ ግብርናን ትራንስፎርም የማድረግ ሥራዎችን አጠናክሮ ለማስቀጠል ምሁራን አዋጭ ጥናትና ምርምር በማካሄድ ከፖሊሲ ዝግጅት ጀምሮ  እስከ […]

Read More