የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የሴቶችን የዉሳኔ ሰጭነትና የአመራርነት ሚናቸዉን ከፍ ለማድረግ በሥርዓተ ጾታ እና ተዛማጅ ጉዳዮች ዙርያ ለአሰልጣኞች ስልጠና ሰጥቷል፡፡

አካዳሚዉ ከ International Network for Advancing Science and Policy (INASP) ከሚባል ግብረሰናይ ድርጅት ጋር በመተባበር ከተለያዩ ድርጅቶችና ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ለተውጣጡ ባለሙያ ሴቶች በሥርዓተ ጾታ እና ተዛማጅ ጉዳዮች ዙሪያ የአንድ ቀን የአሰልጣኞች የግንዛቤ ማሳደጊያ ስልጠና በድረገፅ እና በገፅ ለገፅ ሰጥቷል፡፡ የአካዳሚዉ…








