እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ የሥዕል ትርዒት

በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ የሥነጥበባት ማዕከል አዘጋጅነት የእውቁን ሰዓሊ እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌን 10ኛ ዓመት የእረፍት መታሰቢያ በማስመልከት እስከ ሚያዚያ 8 ቀን 2014 ዓ.ም የሚቆይ የስዕል ትርዒት በይፋ ተመርቆ ተከፍቷል፡፡ ትርዒቱም የአካዳሚው ከፍተኛ…









