የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ የሥነ ጥበባት ማዕከል ከባለ ድርሻ አካላት ጋር ተወያየ

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ የሥነጥበባት ማዕከልን የሥራ አድማስ በማስፋት የአገሪቱ የባህልና የሥነ ጥበብ እንቅስቃሴዎች ላይ ሳይንሳዊ አበርክቶ ለማድረግ በኪነጥበብ እና በባህል ዘርፍ ከሚሠሩ ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር ምክክር አድርጓል.። የምክክር መድረኩን በእንኳን ደህና መጣችሁ መልእክት ያስጀመሩት የአካዳሚው…









