Day June 3, 2026

ሁላችሁም በአክብሮት ተጋብዛችኋል!

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የፓናል ውይይት መድረክ አካዳሚው በተለያዩ ሀገራዊ ፋይዳ ባላቸው ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የኅብረተሰቡን ግንዛቤ ለማሳደግና ሳይንሳዊ አሠራሮችን ለማጎልበት የወርሐዊ ገለፃና የፓናል ውይይት መድረኮችን ሲያካሂድ ቆይቷል። በዚሁ መሠረት “#ሀገር_በቀል_እውቀት_ሥርዓት_ለኢትዮጵያ_ዘላቂ_ልማት’’ በተሰኘ የመወያያ ርዕስ የፓናል ውይይት መድረክ በዘርፉ ከፍተኛ ምሑራን አቅራቢነትና…

Read Moreሁላችሁም በአክብሮት ተጋብዛችኋል!