Author: Simon Mekit

Computer Science, MSc. University of Gondar. 2008 E.C.

CONGRATULATIONS

For details please, click the links below.  Yalemtsehay Mekonnen | The AAS (aasciences.africa) Mekonnen, Yalemtsehay | TWAS

Read More

EAS held its 11th Annual General Assembly Regular Meeting

The Ethiopian Academy of Sciences (EAS) held the 11th Annual regular session of its General Assembly on Saturday, November 26, 2022, on the premises of its Headquarters.  The meeting opened with a moment of silence in memory of Academy Fellow the late Prof. Kassahun Berhanu, who passed away last year. The meeting continued with the […]

Read More

የሳይንሳዊ ገለጻና ውይይት መድረክ

ሁላችሁም ተጋብዛችኋል የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በተለያዩ ሀገራዊ ፋይዳ ባላቸው ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የኅብረተሰቡን  ግንዛቤ ለማሳደግና ሳይንሳዊ አሠራሮችን ለማጎልበት ያለመ ወርሐዊ ገለፃና የውይይት መድረክ ሲያካሂድ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ የዚህ ወር የውይይት መድረክ ሐሙስ ሕዳር 15 ቀን 2015 ዓ.ም ከ11፡00 ሰዓት እስከ ምሽቱ 1፡00 ሰዓት ቦታ፡– በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮ እና ኮምፒውቴሽናል ሳይንስ ኮሌጅ ( አራት ኪሎ)  ዲጂታል […]

Read More

የኢ.ሳ.አ የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ምህንድስና እና ሂሳብ (STEM) ማዕከል ሽልማት ተበረከተለት

የአካዳሚው የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ምህንድስና እና ሂሳብ (STEM) ማዕከል በኮምፒዩተር እና ኤሌክትሮኒክስ ዘርፍ ያሰለጠናቸው ተማሪዎች ዘንድሮ የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር ባዘጋጀው በሰባተኛው ሀገር አቀፍ የሳይንስና ኢንጂነሪንግ ፌይር በመሳተፍ የተለያዩ የፈጠራ ሥራዎችን ለውድድር አቅርበዋል፡፡ ዘንድሮ ከጥቅምት 28 ቀን 2015 ዓ.ም. እስከ ሕዳር 1 ቀን 2015 ዓ.ም. በቆየው ዝግጅት 195 በተማሪዎች የተሠሩ የፈጠራ ስራዎች ለውድድር ቀርበዋል፡፡ በዚህም ውድድር በአካዳሚው […]

Read More

Request for Expressions of Interest

Request for Expressions of Interest for Study Consultancy Serviceclick on the links to get the full information   EOI-Labor productivity and Policy environment study final EOI for GD best practices compilation EOI for PCM and Research communication Training final

Read More

Professor Abebe Bekele Fellow of EAS is inducted into membership in the Academy of Master Surgeon Educators®

The Ethiopian Academy of Sciences is pleased to announce that Professor Abebe Bekele Fellow of EAS is inducted into membership in the Academy of Master Surgeon Educators® at the American College of Surgeons (ACS) on September 30, 2022, during an event in Chicago.   Details of the news can be found at: https://ughe.org/professor-abebe-bekele-dean-of-the-school-of-medicine-at-ughe-rwanda-is-admitted-into-the-academy-of-master-surgeon-educators

Read More

New Zealand Embassy to Ethiopia Visited EAS Headquarters

The Deputy Head of Mission New Zealand to Ethiopia Oliva Owen visited the Ethiopian Academy of Sciences (EAS) on September 21, 2022, at the invitation of the Academy. Ms. Seble Girma, Development Programme Coordinator of the Embassy accompanied the Deputy Head during the visit. Professor Tsige Gebre-Mariam, President of the Ethiopian Academy of Sciences, welcomed […]

Read More

የመሠረታዊ የሥነጽሑፍ የክረምት ወራት ሰልጣኞች የስልጠና ማጠናቀቂያ መርሐግብር ተከናወነ

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ የሥነጥበባት ማዕከል፣ የኢትዮጵያ ደራስያን ማኅበር ለሁለት ወራት ለሚያዘጋጀው የክረምት የሥነጽሑፍ ስልጠና ድጋፍ ሲያደርግ ቆይቶ ቅዳሜ መስከረም 7 ቀን 2015 ዓ.ም የስልጠና ማጠቃለያ መርሐግብር በአካዳሚው ቅጥር ግቢ  አከናውኗል፡፡ በማጠቃለያ መርሐግብሩ ላይም በሰልጣኞች ልዩ ልዩ ኪነጥበባዊ ዝግጅቶች ቀርበዋል፡፡ የደራስያን ማኅበሩ ላለፉት 10 ዓመታት ሲያከናወን የቆየው የሥነጽሑፍ ስልጠና ለሁለት ዓመታት […]

Read More

Ireland Embassy team Visited EAS Headquarter

The Ambassador of Ireland to Ethiopia Brennan Nicola visited the Ethiopian Academy of Sciences (EAS) on September 08, 2022 at the invitation of the Academy’s Executive Director. Ms. Eleni Kebede, the Embassy’s Trade and Cultural Assistant accompanied the Ambassador during the visit. Professor Tsige Gebre-Mariam, President of the Ethiopian Academy of Sciences, welcomed the guests […]

Read More

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የሳይንስ የሥራ ቡድን ዓመታዊ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል።

ነሐሴ 28 ቀን 2014 ዓ.ም በራስ አምባ ሆቴል ለአንድ ቀን በተካሄደው ስብሰባ ላይ የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ያለምፀሓይ መኮንን አካዳሚው እያከናወናቸው ስላላቸው ተግባራት፣ ዋና ዋና የሥራ መርሃ ግብሮች እና ስለየተለያዩ ፕሮጀክቶች ገለጻ አድርገዋል። በስብሰባው የሥራ ቡድኑን ቀደም ሲል በሊቀመንበርነት ሲመሩ የነበሩት ፕሮፌሰር አታላይ አየለ በቡድኑ የተከናወኑ ዋና ዋና ተግባራትን፣ ያጋጠሙ ችግሮችን፣ የተወሰዱ […]

Read More