News and Updates

News and updates

ዐጀሚ ሥነጽሑፍ  በኢትዮጵያ ታሪክና ሥነጽሑፍ ውስጥ

በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴን ጌታ  ኅሩይ  ወልደሥላሴ  የሥነጥበባት  ማዕከል አዘጋጅነት  “ዐጀሚ ሥነጽሑፍ በኢትዮጵያ” በሚል ርዕስ ውይይት ተካሄደ፡፡ የውይይቱ ዓላማ ዐጀሚ ሥነጽሑፍ  በኢትዮጵያ ታሪክና ሥነጽሑፍ ውስጥ ያለውን ቦታ በማስረጃ በማስደገፍ መረጃ መስጠትና ማስተዋወቅ መሆኑን በዝግጅቱ ላይ ተገልጿል። ገለጻና ውይይቱን ያደረጉት አቶ ሐሰን ሙሐመድ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የዐረብኛ ቋንቋ ትምህርት ክፍል መምህርና የትምህር ክፍሉ ኃላፊ ሲሆኑ  በዘርፉ […]

Read More

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ አመሰራረት በሚል ርዕስ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን የተላለፈዉን ዘገባ እንዲከታተሉ ተጋብዘዋል

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ አመሰራረት በሚል ርዕስ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን የተላለፈዉን ዘገባ ከዚህ ጽሑፍ ሥር ያለውን መስፈንጠሪያ በመጫን እንዲከታተሉ ተጋብዘዋል፡፡

Read More

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ እና ፀሐይ አሳታሚ ድርጅት ስምምነት

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ እና ፀሐይ አሳታሚ ድርጅት ሳይንሳዊ እውቀትን በጋራ ለመፍጠር፣ ለማሰራጨት እና ለማስተዋወቅ የሚያስችል አጋርነትን የሚፈጥር የመግባቢያ ሰነድ ስምምነት ተፈራረሙ። የመግባቢያ ስምምነቱን የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ፕሬዝዳንት ፕሮፌሰር ጽጌ ገብረማርያም እና የፀሐይ አሳታሚ ድርጅት ባለቤት እና ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ኤልያስ ወንድሙ ተፈራርመዋል። የአካዳሚው ፕሬዝዳንት ፕሮፌሰር ጽጌ ገብረማርያም በፊርማ ሥነ ሥርዓቱ ላይ ባደረጉት ንግግር ስምምነቱ […]

Read More

አስገራሚ ጽንሰ-ሐሳቦችን በተግባር የሚያሳየው የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ

‘‘አስገራሚ ጽንሰ-ሐሳቦችን በተግባር የሚያሳየው የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ’’ በሚል ርዕስ በፋና ቴሌቪዥን የተላለፈዉን የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የሳይንስ ማዕከል ኤግዚቢቶችን ቅኝት ዘገባ ከዚህ ጽሑፍ ሥር ያለውን መስፈንጠሪያውን በመጫን ይከታተሉ፡፡  

Read More

CONGRATULATIONS!

The Ethiopian Academy of Sciences (EAS) congratulates Professor Afework Kassu, who is EAS Fellow and member of the EAS Board, on receiving the Order of the Rising Sun, Gold and Silver Star Award from the Government of Japan. Professor Afework received the Award for his contribution to strengthening the relationship and promoting academic exchange between […]

Read More

የገለጻና ውይይት መድረክ

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በተለያዩ ሀገራዊ ፋይዳ ባላቸው ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የኅብረተሰቡን ግንዛቤ ለማሳደግና ሳይንሳዊ አሠራሮችን ለማጎልበት ያለመ ወርሐዊ ገለፃና የውይይት መድረክ ሲያካሂድ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ የዚህ ወር የውይይት መድረክ ሐሙስ ግንቦት 25 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 እስከ ምሽቱ 1፡00 ሰዓት 5 ኪሎ ብሔራዊ ሙዚዬም ውስጥ በሚገኘው በኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለሥልጣን መሰብሰቢያ አዳራሽ  ይካሄዳል፡፡ የገለጻው ርእስ፡- ‘‘የብዝሐ-ባህል […]

Read More

የኢትዮጵያ የሥርዓተ ፆታ መማማሪያ መድረክ በጎንደር ዩኒቨርስቲ ዓውደ ጥናት ተካሂዷል

በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ሥር የተደራጀው የኢትዮጵያ የሥርዓተ ፆታ መማማሪያ መድረክ“ በጎንደር ዩኒቨርስቲ ዓውደ ጥናት ተካሂዷል፡፡   የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ከዓለም አቀፍ ሣይንስን የማምጠቅና ፖሊሲ መረብ /International Network for Advancing Science and Policy (INASP)/ ከተሰኘና ተቀማጭነቱ ለንደን ከሆነው ድርጅት ጋር በመተባበር “የሥርዓተ ፆታ አሸናፊዎች ዓውደ ጥናት /Gender Champions Workshop/” በሚል ርዕስ ከግንቦት 16 – 18 /2014 […]

Read More

“አስር ዓመት ሙዚቃዊ ጉዞ” የውይይት መድረክ ከሞሰብ ባንድ ጋር

በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወ/ሥላሴ የሥነጥበባት ማዕከል የፊታችን ቅዳሜ ግንቦት 20/ 2014 ዓ.ም በሞሰብ የባህል ሙዚቃ ቡድን ላይ ያተኮረ “አስር ዓመት ሙዚቃዊ ጉዞ” የተሰኘ የውይይት መድረክ አዘጋጅቷል፡፡ በዝግጅቱ ላይ የጃዝ አምባ ሙዚቃ ትምህርት ቤት መሥራችና ዳይሬክተር ሙዚቀኛ ዓብይ ወልደማርያም የውይይት መነሻ ሃሳብ የሚያቀርብ ሲሆን የሙዚቃ ቡድኑም ጥዑመ ዜማዎችን ያስደምጠናል፡፡ ከዚያም ባለፈ በ10 ዓመታት […]

Read More

ኢ.ሳ.አ. ከባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ጋር የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረመ

ግንቦት 11 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ፣ የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ከባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ጋር የሥነ ጥበባት ዘርፍን በኢትዮጵያ በጋራ ለማሳደግ የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ /MoU/ ተፈራረሙ። የመግባቢያ ሰነዱን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የኪነ ጥበብ ሥነ ጥበብና ፈጠራ ልማት ዘርፍ ሚኒስቴር ዲኤታ ወ/ሮ ነፊሳ አልመሃዲ እና የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ሥራ አስፈጻሚ ዳይሬክተር ፕሮፌሰር ተከተል ዮሐንስ ተፈራርመዋል፡፡ […]

Read More

Congratulations!

The Ethiopian Academy of Sciences (EAS) conveys a congratulatory message to Yonas Beyene (PhD), one of its fellows, for being elected as an international member of the National Academy of Sciences (NAS) for his outstanding work in the field of Archeology and Anthropology. According to the National Academy’s bylaw, the selection of members begins with […]

Read More