የኢትዮጵያን ግብርናን ለማዘመን የኃይል አጠቃቀምን ደረጃ በደረጃ መለወጥ ያስፈልጋል ተባለ

የኢትዮጵያ ግብርና ሜካናይዜሽን – እያዩ መራመድ በተሰኘ ርዕስ ኅዳር 27/2011 ዓ.ም በዶ/ር መለሠ ተመስገን ገለፃ ቀርቦ፣ ከጉዳዩ ጋር ቅርበት ያላቸው የመንግስት ባለሙያዎች፣ የምርምር ተቋማት አጥኚዎች፣ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መምህራን፣ ከህብረተሰቡ የተገኙ እና የሚዲያ አካላት በተገኙበት ውይይት ተደርጎበታል፡፡ በገለፃው የኢትዮጵያ ሥነ…



