Author: Chalew Mesele

ሳይንስን ማሐዘብ (ማንም ሰው እንዲያውቀው ማድረግ) ለምን ያስፈልጋል?

ፕሮፌሰር ሽብሩ ተድላ የሳይንስ ምንነትና ሳይንስን ማንም ሰው እንዲያውቀው ማድረግ ያለው ጠቀሜታ በሚል ርእስ አነቃቂ ገለጻ አድርገዋል ሳይንስን ማሐዘብ (ሳይንስን ማንም ሰው እንዲያውቀው ማድረግ) ያለውን ጠቀሜታ ለማሳወቅ፣ ሳይንስ ጥቂት ልሂቃን የሚራቀቁበትና የተለያዩ ፈጠራዎችን የሚያወጡበት ብቻ ሳይሆን የኅብረተሰቡ ባሕል እንዲሆን ለማስቻል ወይም የሳይንሱን ማኅበረሰብ ከሰፊው ማኅበረሰብ ጋር ለማቀራረብ የሳይንስ አካዳሚው የሳይንስ ማእከል በአዳራሹ ባዘጋጀው አነቃቂ ሳይንሳዊ […]

Read More

አነቃቂ ሳይንሳዊ ገለጻ

አካዳሚው በተለያዩ ሀገራዊ ፋይዳ ባላቸው ርእሰ ጉዳዮች ላይ የኅብረተሰቡን ግንዛቤ ለማሳደግና ሳይንሳዊ አሠራሮችን ለማጎልበት የወርሐዊ ገለጻ፣ የፓናል ውይይትና ምሁራዊ የክርክር መድረኮችን ሲያካሂድ ቆይቷል፡፡ በዚሁ መሠረት ”ሳይንስን ማንም ሰዉ እንዲያውቀው ማድረግ ለምን ይጠቅማል? በተሰኘ ርእስ ፕሮፌሰር ሽብሩ ተድላ አነቃቂ ሳይንሳዊ ገለጻ ያደርጋሉ፡፡ መርሐግብሩ በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ አዳራሽ ቅዳሜ ግንቦት 9 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት […]

Read More

ዓለም የሥነ ጥበብ ቀንና የኢትዮጵያ ጃዝ ፌስቲቫል በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ እየተከበረ ይገኛል

መርሐግብሩን በእንኳን ደህና መጣችሁ መልእክታቸው ያስጀመሩት የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር በላይ ካሳ ፌስቲቫሉን አካዳሚው ከአዲስ አበባ ባህል፣ ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ፣ ሳሙኤል ይርጋ ሪከርድስ (SAY Records), ዘመን ባንክ፣ ኢትዮ ቴሌኮምና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር “ሥነ ጥበብን እናክብር፣ እንሥራ ጠቢብ እንሁን’’ በሚል መሪ ቃል በሀገራችን ለሁለተኛ ጊዜ በዓለም ደረጃ ለሰባተኛ ጊዜ በአካዳሚውና ተባባሪ አካላት […]

Read More

ምስራች!

የመግቢያ ክፍያው በተባባሪ አካላት ስለተሸፈነ በነጻ እንዲታደሙ በአክብሮት ተጋብዘዋል!

Read More

EAS Signs a (MoU) with Kalp Digital Infra to Advance Blockchain Education and Innovation in Ethiopia

Addis Ababa, April 2025The Ethiopian Academy of Sciences (EAS) and Kalp Digital Infra Private Limited, a leading Indian technology service provider, have signed a Memorandum of Understanding aimed at promoting Blockchain education, awareness, and institutional capacity-building across Ethiopia. The MoU was signed at the EAS Headquarters by Prof. Teketel Yohannes, Executive Director of EAS, representing […]

Read More

World Art Day and Ethiopian Jazz Festival 2025

Celebrate the Vibrant Sounds of Ethiopian Jazz!Get ready for an extraordinary musical experience at the International Art day and Ethiopian Jazz Festival 2025 in Addis Ababa, Ethiopia. This year’s festival boasts an incredible lineup of renowned artists, showcasing the best of Ethiopian and international talent: Featured Performers The festival pays special tribute to the father […]

Read More

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚና የአእምሯዊ ንብረት ባለሥልጣን በትብብር ለመሥራት ስምምነት ተፈራረሙ

ስምምነቱን የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ወልዱ ይምሰል እና የአካዳሚው ሥራ አስፈጻሚ ዳይሬክተር ፕሮፌሰር ተከተል ዮሐንስ በአካዳሚው ቅጥር ግቢ ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱ በአሁን ወቅት በሀገራችን የሚስተዋለውን ዝቅተኛ የኣእምሯዊ ንብረት ግንዛቤ ለማሻሻል፣ የጥናትና ምርምር ውጤቶች የአእምሯዊ ንብረት ጥበቃ ለማጠናከር፣ የኅብረተሰቡን ግንዛቤ ለማሳደግ እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ አብረው ለመሥራት ታስቦ እንደተፈጸመ ተገልጿል። የቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ድጋፍ ማዕከል /TISC/ የማቋቋም፣ የፓተንትና […]

Read More

መንግሥትና ሀብት በተሰኘ መጽሐፍ መነሻነት የፓናል ውይይት ተካሄደ

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ከዋልያ መጻሕፍት ጋር በመተባበር በዶ/ር ብርሃኑ በሻህ ተጽፎ የኢትዮጵያ አካዳሚ ፕሬስ ባሳተመው “መንግሥትና ሀብት” በተሰኘ መጽሐፍ መነሻነት የፓናል ውይይት አካሂዷል። በውይይቱ ላይ የሀገር ሀብት ነጻነት፣ የመዋቅር ለውጥ፣ ግሽበት፣ የሰው ሀብት ልማት፣ ባህል እና የአካባቢ ጥበቃን ስለመሳሰሉ አርእስተ ጉዳዮች ላይ ባለሙያዎች ገለጻዎቻቸውን አቅርበው ውይይት ተካሂዶበታል። በአፍሪካ ጥናቶች ረ/ፕሮፌሰር ዶ/ር ሙሐመድ ሀሰን፣ የኢንዱስትሪያል ምሕንድስና […]

Read More

መንግሥትና ሀብት – የፓናል ውይይት

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ከዋልያ መጻሕፍት ጋር በመተባበር “መንግሥትና ሀብት” በተባለው የዶ/ር ብርሃኑ በሻህ መጽሐፍ መነሻነት የፓናል ውይይት አዘጋጅቷል፡፡ በውይይቱ ላይ የአገር ሀብት ነጻነት፣ የመዋቅር ለውጥ፣ ግሽበት፣ የሰው ሀብት ልማት፣ ባህል እና የአካባቢ ጥበቃን ስለመሳሰሉ አርእስተ ጉዳዮች ባለሙያዎች ገለጻዎቻቸውን ያቀርባሉ፡፡ በውይይቱ ላይ እንድትገኙ በአክብሮት እየጋበዝን፣ በዕለቱ “መንግሥትና ሀብት” መጽሐፍን በቅናሽ ለገበያ ይቀርባል፡፡ ቀን፡ ዓርብ ሚያዝያ 3፣ […]

Read More

የአየር ንብረት ብክለት በአፍሪካ ጤና እና ምጣኔ ሀብት ላይ የደቀነው ስጋት

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በተለያዩ ሀገራዊ ፋይዳ ባላቸው ርእሰ ጉዳዮች ላይ የኅብረተሰቡን ግንዛቤ ለማሳደግና ሳይንሳዊ አሠራሮችን ለማጎልበት  የወርሐዊ ገለፃና የፓናል ውይይት መድረኮችን ሲያካሂድ ቆይቷል፡፡ አሁንም በኢትዮጵያ ከሚገኘው የአሜሪካን ኤምባሲ ከፐብሊክ ዲፕሎማሲ ክፍል ጋር በመተባበር ከሚያካሂዳቸው ተከታታይ መርሐግብሮች አንዱ የኾነውን የፓናል ውይይት “የአየር ንብረት ብክለት በአፍሪካ ጤና እና ምጣኔ ሀብት ላይ የደቀነው ስጋት”፣ (Air Pollution as a Threat […]

Read More