የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ምሑራዊ ክርክርና የውይይት መድረክ (Dialogue)

በአክብሮትተጋብዘዋል!

አካዳሚው በተለያዩ ሀገራዊ ፋይዳ ባላቸው ርእሰ ጉዳዮች ላይ የኅብረተሰቡን ግንዛቤ ለማሳደግና ሳይንሳዊ አሠራሮችን ለማጎልበት ያለመ ገለጻና የውይይት መድረክ ሲያካሂድ መቆየቱ ይታወቃል::

መርሐግብሩ የኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን አዳራሽ ሐሙስ ሐምሌ 11 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት እስከ 12፡00 ሰዓት ስለሚካሄድ በአካል ተገኝተው እንዲኹም ከዚኽ በታች በተጠቀሰው የዙም አድራሻ በቀጥታ እንድሳተፉና ለሌሎችም እንዲያዳርሱ በአክብሮት እንጠይቃለን።

Topic: Dialogue on “Why Food Insecurity Persists in Ethiopia”

Time: Jul 18, 2024 – 03:00 PM Nairobi

Meeting ID: 816 5158 8620

Passcode: 736834

Join Zoom Meeting፡

https://us06web.zoom.us/j/81651588620?pwd=isOOWvbP65u9UXHERxvOjKEwU1R1eV.1