የኢትዮጵያ የሳይንስ አካዳሚ በአሁኑ ወቅት በአገራችን የተለያዩ ክፍሎች እየተከሰተ ያለውን ተደጋጋሚ የሰው ሕይወት መጥፋትና የንብረት ውድመት በሚመለከት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጠ፡፡

የኢትዮጵያ የሳይንስ አካዳሚ አርብ ታህሳስ 23/2013 ዓ.ም. በአሁኑ ወቅት በአገራችን የተለያዩ ክፍሎች እየተከሰተ ያለውን ተደጋጋሚ የሰው ሕይወት መጥፋትና የንብረት ውድመት በሚመለከት በጽ/ቤቱ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል ፡፡

የተሰጠውን ጋዜጣዊ መግለጫ ለማግኘት ይህን ሊንክ ይጫኑ፡፡