Category Uncategorized

ፕሮፌሰር ሽብሩ ተድላ የ6ኛው ዙር ‘የበጎ ሰው ሽልማት’ የሳይንስ ዘርፍ ተሸላሚ ሆኑ

prof Shibru 1

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ መሥራች አባል እና የቦርድ አባል ፕሮፌሰር ሽብሩ ተድላ በሠሯቸው ሙያዊ ሥራዎችና ባበረከቷቸው አስተዋጽዖዎች የ2010 ዓ.ም. የበጎ ሰው ሽልማት የሳይንስ ዘርፍ ተሸላሚ ሆኑ፡፡ ነሐሴ 27/2010 ዓ.ም. በኢንተርኮንትኔንታል ሆቴል በተደረገው የሽልማት ሥነ ሥርዓት በተለያዩ ዘርፎች በሙያቸውና እና በዕውቀታቸው በኢኮኖሚ፣…

Read Moreፕሮፌሰር ሽብሩ ተድላ የ6ኛው ዙር ‘የበጎ ሰው ሽልማት’ የሳይንስ ዘርፍ ተሸላሚ ሆኑ

የሳይንስና ቴክኖሎጂ የፈጠራ ውድድር ለኢትዮጵያ ወጣቶች!

ETYAS ad

የኢትዮጵያ ወጣቶች ሳይንስ አካዳሚ ከሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር፣ ከኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ እንዲሁም ፈረንሳይ ሀገር ከሚገኘው አፕሳ (APSA) ጋር በመተባበር የሳይንስና ቴክኖሎጂ ፈጠራ ውድድር ለወጣቶች አዘጋጅቷል፡፡

Read Moreየሳይንስና ቴክኖሎጂ የፈጠራ ውድድር ለኢትዮጵያ ወጣቶች!

Upcoming Event

new poster

ህብረተሰቡ ስለቀደምት የሰው ዘር መገኛ አፍሪካ ያለውን ግንዛቤ በእጅጉ እንዲያሰፋና የዓለም ህብረተሰብ ተፈጥሮን ከማውደም እንዲቆጠብ፣ ወደግጭት የሚያመራውን የሀብት አጠቃቀም ፍትሀዊ እንዲያደርግና አካባቢያዊ፣ አህጉራዊና ዓለም-አቀፋዊ መስተጋብሩን እንዲያጠነክር እያዝናና የሚያስተምር ዝግጅት ነው፡፡ በመሆኑም ይህን መርሐ-ግብር መላዉ ህብረተሰብ አርብ ሚያዝያ 12/2010 ዓ.ም ከ9፡00-10፡30…

Read MoreUpcoming Event

Walking Tall Educational Theatre በአዲስ አበባ ተጀመረ

2

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ መቀመጫውን በደቡብ አፍሪካ ካደረገው Palaeontological Scientific Trust (PAST) ጋር በመተባበር Walking Tall Educational Theatre የተሰኘ ሳይንሳዊ ወርክሾፕ ዛሬ በአዲስ አበባ የመንግስትና የግል 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተጀምሯል፡፡

Read MoreWalking Tall Educational Theatre በአዲስ አበባ ተጀመረ