Category Uncategorized

የአየር ንብረት ለውጥ በቡና ላይ ሊያመጣ የሚችለው ተፅዕኖ ሳይንሳዊ መፍትሔ ይፈልጋል

web front

በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ አዘጋጅነት በየወሩ የሚካሄደው የሳይንሳዊ ገለፃና ውይይት መድረክ ታኅሳስ 26 ቀን 2010 ዓ.ም “የቡና ተክል ዕድገትና ምርት ከአየር ንብረት ለውጥ አንፃር” በሚል ርዕስ ተካሄደ፡፡ በመርሐ-ግብሩ በኢትዮጵያ ያለው የቡና ልማት ሥራ፣ የቡና ሥነ-ምሕዳርና የአመራረት መስተጋብር እንዲሁም በቀጣዩ አሥር ዓመት የቡና…

Read Moreየአየር ንብረት ለውጥ በቡና ላይ ሊያመጣ የሚችለው ተፅዕኖ ሳይንሳዊ መፍትሔ ይፈልጋል

የቡና ተክል ዕድገትና ምርት ከአየር ንብረት ለውጥ አንፃር

Public lecture Tahisase 26 final

ኢትዮጵያ የተፈጥሮ ቡና አምራች አገር ከመሆኗም ባሻገር ለዓለም ገበያ በማቅረብ ከፍተኛ የውጪ ምንዛሪ በማምጣት ትታወቃለች፡፡ የቡና የውጪ ንግድ ለበርካታ አመታት የኢኮኖሚው ዋልታ በመሆንም ትልቅ…

Read Moreየቡና ተክል ዕድገትና ምርት ከአየር ንብረት ለውጥ አንፃር

2ኛው የሳይንሳዊ ገለፃና የውይይት መድረክ ተካሄደ

3

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ምሁራንና ተማሪዎች ለአገር ዕድገት ያላቸው ሚና ከአሜሪካ ዩኒቨርሲቲዎች ተመክሮ በመነሳት ጥቅምት 30/2010 ዓ.ም ሐሙስ ከ11፡00 ሠዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት (5 ኪሎ) ግቢ በሚገኘው አዳራሽ በፕ/ር ባሕሩ ዘውዴ መርሐ-ግብር መሪነት በዶ/ር ወርቁ ነጋሽ ገለፃ ቀርቦ…

Read More2ኛው የሳይንሳዊ ገለፃና የውይይት መድረክ ተካሄደ

የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ የዘመናዊነት አስተውሎት በዘመኑ ትውልድ ዕይታ

MVI_8530

በፕሮፌሰር ባሕሩ ዘውዴ አሠናጅነት በኢትዮጵያ አካዳሚ ፕሬስ የታተመው የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴን የዘመናዊነት አስተሳሰብ የሚተርከው መጽሐፍ ”የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ የዘመናዊነት አስተውሎት በዘመኑ ትውልድ ዕይታ” በሚል ርዕስ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ወጣት ምሁራን መስከረም 25/2010 ዓ.ም ውይይት ተካሄደበት፡፡

Read Moreየብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ የዘመናዊነት አስተውሎት በዘመኑ ትውልድ ዕይታ