Category Uncategorized

የቴክኖሎጂ ሽግግር ሥራ ከግሉ ዘርፍ እና ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ምርምር ጋር መተሳሰር አለበት

1

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የቴክኖሎጂ ሽግግር በኢትዮጵያ በተሰኘ ርዕስ 39ኛውን የሳይንሳዊ ገለፃና ውይይት መድረክ የካቲት 28/2011 ዓ.ም አካሄደ፡፡ በዚህ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የኢንዱስትሪያል ምሕንድስና ፕሮፌሰር እና የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የቦርድ አባል በሆኑት በፕሮፌሰር ዳንኤል ቅጣው ገለፃ ቀርቦ…

Read Moreየቴክኖሎጂ ሽግግር ሥራ ከግሉ ዘርፍ እና ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ምርምር ጋር መተሳሰር አለበት

አርቴፊሻል ኢንተለጀንስን ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ዕድገት ማዋል ይቻላል

አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ለአገር ዕድገት ያለው አስተዋፅዖ በተሰኘ ርዕስ ጥር 30/2011 ዓ.ም. የሳይንሳዊ ገለፃና ውይይት መድረክ ተካሄደ፡፡ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስን ለአገር ዕድገት ማዋል ስለሚቻልበት ሁኔታ የኅብረተሰቡን እና የፖሊሲ አውጪዎችን ግንዛቤ ለማሳደግ በተዘጋጀው ወርሐዊ መድረክ የአይኮግ ቤተ ሙከራ (iCog Labs) መሥራችና ዋና ሥራ…

Read Moreአርቴፊሻል ኢንተለጀንስን ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ዕድገት ማዋል ይቻላል

የፌዴራል ሥርዓት በኢትዮጵያ

84

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ‘’የፌዴራል ሥርዓት በኢትዮጵያ፡– አተገባበሩ፣ ተግዳሮቶቹና መጻኢ ዕድሉ’’ በተሰኘ አገራዊና ወቅታዊ አጀንዳ ላይ የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎችን እና ተቋማትና ያሳተፈ የውይይት መድረከ ጥር 25/2011 ዓ.ም በግዮን ሆቴል አካሂዷል፡፡ በዚህ የውይይት መድረክ ‘’የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ሥርዓት አመሠራረት፣ ፋይዳውና ቀጣይ አቅጣጫዎቹ’’ በዶ/ር…

Read Moreየፌዴራል ሥርዓት በኢትዮጵያ