Category Uncategorized

ኢትዮጵያ፡ በምናቦች አጽናፍ በተሰኘ ርዕስ ላይ ውይይት ተደረገ

12

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በሚያዘጋጀው ወርሃዊ የውይይት መድረክ ‹‹ኢትዮጵያ፡ በምናቦች አጽናፍ›› በተሰኘ ርዕስ ላይ ጥቅምት 29/2011 ዓ.ም በአቶ ይኩኖአምላክ መዝገቡ ገለፃ ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል፡፡ አቅራቢው አቶ ይኩኖአምላክ የውይቱን መነሻ በሁለት ፈርጅ በመሰደር አቅርበዋል—የተስፋ ምናብና የቀቢጸ-ተስፋ፡፡ በሁለቱም ፈርጆች ከታሪክ፣ ከሚዳሰሱና ከትውፊታዊ ቅርሶች፣…

Read Moreኢትዮጵያ፡ በምናቦች አጽናፍ በተሰኘ ርዕስ ላይ ውይይት ተደረገ

ምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ሥር-ነቀል የኢኮኖሚ ሽግግር ያስፈልጋል

Ed4

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ 34ኛውን እና የዓመቱ የመጀመሪያውን ሳይንሳዊ ገለፃና ውይይት ምግብ ዋስትና በኢትዮጵያ በተሰኘ ርዕሰ-ጉዳይ ላይ መስከረም 24/2011 ዓ.ም. ውይይት አካሄደ፡፡

Read Moreምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ሥር-ነቀል የኢኮኖሚ ሽግግር ያስፈልጋል