Category Uncategorized

የኮቪድ 19 ሥርጭትን ለመከላከል ፣ ለመቆጣጠርና የሚያስከትለውን ጉዳት ለመቀነስ መንግስት ያወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ

CoronaVirusHeader-Final-3-1536x647

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ፣ ዓለም ዐቀፍ ወረርሽኝ የሆነውን ኮቪድ-19 ከስርጭቱ ይገታ ዘንድ፣ ራሳችሁን እንድትጠብቁ፣ ስለወረርሽኙ ግንዛቤ በመፍጠር ሌላውን እንድታነቃቁ፣ ሙያዊ አስተዋጽኦ በማድረግም ጊዜያችሁን እንድትጠቀሙበት ማሳሰብ ይወዳል፡፡ አካዳሚው፣ በየጊዜው የሚወጡ ሳይንሳዊ ዘገባዎችን፣ መንግስታዊ መመርያዎችና ሳይንሳዊ ዘገባዎችን እንደ አስፈላጊነቱ የሚያካፍል ይሆናል ፡፡ የኮቪድ 19 ሥርጭትን…

Read Moreየኮቪድ 19 ሥርጭትን ለመከላከል ፣ ለመቆጣጠርና የሚያስከትለውን ጉዳት ለመቀነስ መንግስት ያወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ

====================================

final

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ሐሙስ ታህሳስ 30/2012 ዓ.ም ከ11፡00 ሠዓት ጀምሮ “የኢትዮጵያ ታሪክ አጻጻፍ፤ ዕድገቱና ተግዳሮቱ” በተሰኘ ርዕስ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮ ሳይንስና ኮምፒቴሽናል ኮሌጅ አዳራሽ (4 ኪሎ ግቢ) በፕሮፌሰር ባሕሩ ዘውዴ የሚደረግ የገለጻ እና የውይይት መድረክ አዘጋጅቷል፡፡ በገለጻ መድረኩ የኢትዮጵያ ታሪክ አጻጻፍ ፤የማስተማር እና የምርምር ማዕከላት ሚና እና የታሪክ ምርምር ዘርፍ ተግዳሮቶች ይዳሰሳሉ። በተጨማሪም ሙያዊ የታሪክ አጻጻፍን ለማጎልበት ሊወሰዱ የሚገባቸው  የመፍትሄ እርምጃዎች ላይ ውይይት ይደረጋል። ቀን፡ ሐሙስ  ታህሳስ…

Read More====================================