====================================

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ሐሙስ ታህሳስ 30/2012 ዓ.ም ከ11፡00 ሠዓት ጀምሮ “የኢትዮጵያ ታሪክ አጻጻፍ፤ ዕድገቱና ተግዳሮቱ” በተሰኘ ርዕስ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮ ሳይንስና ኮምፒቴሽናል ኮሌጅ አዳራሽ (4 ኪሎ ግቢ) በፕሮፌሰር ባሕሩ ዘውዴ የሚደረግ የገለጻ እና የውይይት መድረክ አዘጋጅቷል፡፡

በገለጻ መድረኩ የኢትዮጵያ ታሪክ አጻጻፍ ፤የማስተማር እና የምርምር ማዕከላት ሚና እና የታሪክ ምርምር ዘርፍ ተግዳሮቶች ይዳሰሳሉ።

በተጨማሪም ሙያዊ የታሪክ አጻጻፍን ለማጎልበት ሊወሰዱ የሚገባቸው  የመፍትሄ እርምጃዎች ላይ ውይይት ይደረጋል።

ቀን፡ ሐሙስ  ታህሳስ 30 /2012 
ሰዓት፡ ከ11፡00 ሠዓት ጀምሮ
ቦታ፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮ ሳይንስና ኮምፒውቴሽናል ኮሌጅ የመሰብሰቢያ አዳራሽ (4 ኪሎ ግቢ፣ ቅድስት ሥላሴ ፊት ለፊት) 5ኛ ፎቅ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *