Earliest Evidence of Human Mountaineers Found in Ethiopia

Ancient humans lived off giant mole rats high in the mountains of Ethiopia to survive the last ice age, a new study finds.

Ancient humans lived off giant mole rats high in the mountains of Ethiopia to survive the last ice age, a new study finds.

በአገር-አቀፍ ደረጃ ዛሬ ሐምሌ 22/2011 ዓ.ም ሲካሄድ በነበረው የችግኝ ተከላ ዘመቻ ላይ የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የሥራ ኃላፊዎችና ሠራተኞች የችግኝ ተከላ አካሂደዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በበላይነት ሲያስተባረው በነበረው የአዲስ አበባ ከተማ ችግኝ ተከላ በጉለሌ የዕፅዋት ማዕከል ከተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎች፣ ዓለም-አቀፍ…

‹‹ትውልዱን ከዕውቀት እና ታሪክ ባርነት በማላቀቅ ከራሱ ከቀደመው ታሪኩና ዕውቀት ምንጮቹ ማስታረቅ ያስፈልጋል›› ደራሲና ዳይሬክተር ማህሙድ ዳውድ በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ሥር የሚገኘው የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ የሥነ ጥበባት ማዕከል በየ15 ቀኑ በሚያደርገው የጥበብ ውሎ 58ኛው መርሐ-ግብሩ ዛሬ ሐምሌ 20/2011…

“የአካል ጉዳተኛ በመሆናችን የተለየ ድጋፍ አልጠየቅንም፤ ጥያቄያችን እንደማንኛውም የስነ ጥበብ ሰው ተስማሚ ምህዳር እንዲፈጠርና ስራዎቻችን ለኅብረተሰቡ ግምገማ እንዲቀርቡ ነው” ሠዓሊ ብሩክ የሽጥላ

የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ምህንድስናና ሒሳብ ትምህርት ዘርፎች ላይ አጋዥ የሆነ ተግባራዊ ትምህርት መስጫ ማዕከል ዛሬ ሐምሌ 1/2011 ዓ.ም ርክክብ ተደረገ፡፡ በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ሥር የሚገኘው የሳይንስ ማዕከል ሳይንስን እና ሳይንሳዊ አሠራርን በኅብረተሰቡ ውስጥ ለማስፋፋት በማሰብ የተለያዩ የማስተማሪያ፣ የቤተ-ሙከራና የምርምር ዩኒቶች እያደራጀ…
EAS would like to invite qualified candidates to apply for the Internal Auditor position. JOB SUMMARY Under the supervision of the Executive Director, the Internal Auditor will perform the full audit cycle including financial reliability and compliance with all applicable directives and…

በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ሥር የሚገኘው የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ የሥነ ጥበባት ማዕከል በየ15 ቀኑ በሚያደርገው የጥበብ ውሎ 56ኛው ዝግጅት ቅዳሜ ሰኔ 22/2011 ዓ.ም ‹‹አካል ጉዳተኛ ከያንያንና አካል ጉዳተኝነት በኢትዮጵያ ኪነ-ጥበብ›› በተሰኘ ርዕስ አካሂዷል፡፡

28th to 31st of October 2019 | Addis Ababa, Ethiopia The Ethiopian Academy of Sciences (EAS) and the International Network for Government Science Advice (INGSA) are pleased to co-host a series of science advice workshops in Addis Ababa, Ethiopia from…

Ethiopian Academy of Sciences (EAS) and STEMpower Inc. signed a memorandum of understanding (MOU) on Thursday 16 May 2019, focusing on joint collaboration to support and strengthen the Science/ STEM Center of the Academy.

IPBES Media Release Nature is declining globally at rates unprecedented in human history — and the rate of species extinctions is accelerating, with grave impacts on people around the world now likely, warns a landmark new report from the Intergovernmental…