የገለጻና ውይይት መድረክ

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በተለያዩ ሀገራዊ ፋይዳ ባላቸው ርዕ ጉዳዮች ላይ የኅብረተሰቡን ግንዛቤ ለማሳደግና ሳይንሳዊ አሠራሮችን ለማጎልበት ያለመ ወርሐዊ ገለፃና የውይይት መድረክ ሲያካሂድ መቆየቱ ይታወቃል፡፡

የዚህ ወር የውይይት መድረክ ሐሙስ ንቦት 25 ቀን 2014 .ም ከቀኑ 1100 እስከ ምሽቱ 1፡00 ሰዓት 5 ኪሎ ብሔራዊ ሙዚዬም ውስጥ በሚገኘው በኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለሥልጣን መሰብሰቢያ አዳራሽ  ይካሄዳል፡፡

የገለጻው ርእስ፡- ‘‘የብዝሐ-ባህል ሀገር ተግዳሮቶች፤ ሀገራዊ መግባባትና የታሪክ ትምህርት ሚና በኢትዮጵያ፤ አንዳንድ ምልከታዎች’’

አቅራቢ ዶክተር ግርማ  ነጋሽ

አወያይ ፕሮፌሰር ባህሩ ዘውዴ

በፌስቡክ በቀጥታ መከታተያ:- https://www.facebook.com/easethiopia