የኮቪድ 19 ሥርጭትን ለመከላከል ፣ ለመቆጣጠርና የሚያስከትለውን ጉዳት ለመቀነስ መንግስት ያወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ

1

1የኢትዮጵያ ይንስ አካዳሚ፣ ዓለም ዐቀፍ ወረርሽኝ የሆነውን ኮቪድ-19 ከስርጭቱ ይገታ ዘንድ፣ ራሳችሁን እንድትጠብቁ፣ ስለወረርሽኙ ግንዛቤ በመፍጠር ሌላውን እንድታነቃቁ፣ ሙያዊ አስተዋጽኦ በማድረግም ጊዜያችሁን እንድትጠቀሙበት ማሳሰብ ይወዳል፡፡ አካዳሚው፣ በየጊዜው የሚወጡ ሳይንሳዊ ዘገባዎችን፣ መንግስታዊ መመርያዎችና ሳይንሳዊ ዘገባዎችን እንደ አስፈላጊነቱ የሚያካፍል ይሆናል ፡፡